• ቢትኮይን ክሪፕቶከረንሲ | Bitcoin Cryptocurrency [Part 1 PROMO] - TechTalk With Solomon
    ቢትኮይን ምንድነው? ክሪፕቶከረንሲ ወይንም ዲጂታል ከረንሲ ማለት ምን ማለት ነው? እንዴት ነው የሚሰራው? ማን ፈጠረው? ከበስተጀርባው ያለው ብሎክቼይን የሚባለውስ ቴክኖሎጂ ምንድነው? የወደፊቱን የዓለም ኢኮኖሚ እንዴት ሊለውጥ ይችላል? በሁለት ክፍል...
    ቢትኮይን ክሪፕቶከረንሲ | Bitcoin Cryptocurrency [Part 1 PROMO] - TechTalk With Solomon ቢትኮይን ምንድነው? ክሪፕቶከረንሲ ወይንም ዲጂታል ከረንሲ ማለት ምን ማለት ነው? እንዴት ነው የሚሰራው? ማን ፈጠረው? ከበስተጀርባው ያለው ብሎክቼይን የሚባለውስ ቴክኖሎጂ ምንድነው? የወደፊቱን የዓለም ኢኮኖሚ እንዴት ሊለውጥ ይችላል? በሁለት ክፍል...
    Like
    3
    0 Comments 2 Shares
  • #ቢትኮይን ምንድነው? #ክሪፕቶከረንሲ ወይንም ዲጂታል ከረንሲ ማለት ምን ማለት ነው? እንዴት ነው የሚሰራው? ማን ፈጠረው? ከበስተጀርባው ያለው #ብሎክቼይን የሚባለውስ ቴክኖሎጂ ምንድነው? የወደፊቱን የዓለም ኢኮኖሚ እንዴት ሊለውጥ ይችላል? በሁለት ክፍል አድርጌ በጣም ቀለል ባለና ቴክኒካል ነገሩ ሳይበዛ ለሁላችሁ ተሰማሚ እንዲሆን አድርጌ አቀርብላችኋለሁ! አርብ ታህሳስ 6 እና ታህሳስ 13 ከምሽቱ 2:30 በኢቤኤስ ብቻ! በፍጹም እንዳያመልጣችሁ!

    What is #Bitcoin? What does #cryptocurrency or digital currency mean? How does it work? Who created it? What is the underlying #blockchian technology? How will cryptocurrency change the future of world economy? I will present these topics to you in two episodes with a very simplistic explanation. Friday Dec. 15 & Dec 22 at 2:30 (8:30) Ethiopian evening local time only on EBS! Never miss it!
    https://youtu.be/EqgS_IcTXzc
    #ቢትኮይን ምንድነው? #ክሪፕቶከረንሲ ወይንም ዲጂታል ከረንሲ ማለት ምን ማለት ነው? እንዴት ነው የሚሰራው? ማን ፈጠረው? ከበስተጀርባው ያለው #ብሎክቼይን የሚባለውስ ቴክኖሎጂ ምንድነው? የወደፊቱን የዓለም ኢኮኖሚ እንዴት ሊለውጥ ይችላል? በሁለት ክፍል አድርጌ በጣም ቀለል ባለና ቴክኒካል ነገሩ ሳይበዛ ለሁላችሁ ተሰማሚ እንዲሆን አድርጌ አቀርብላችኋለሁ! አርብ ታህሳስ 6 እና ታህሳስ 13 ከምሽቱ 2:30 በኢቤኤስ ብቻ! በፍጹም እንዳያመልጣችሁ! What is #Bitcoin? What does #cryptocurrency or digital currency mean? How does it work? Who created it? What is the underlying #blockchian technology? How will cryptocurrency change the future of world economy? I will present these topics to you in two episodes with a very simplistic explanation. Friday Dec. 15 & Dec 22 at 2:30 (8:30) Ethiopian evening local time only on EBS! Never miss it! https://youtu.be/EqgS_IcTXzc
    Like
    2
    0 Comments 1 Shares