• የቀጥታ ስርጭት እርዳታ የሙዚቃ ኮንሰርት - Live Aid || DW
    የቀጥታ ስርጭት እርዳታ የሙዚቃ ኮንሰርት - Live Aid || DW
    0 Comments 0 Shares

  • 🔴🪽 የዩትዩብ የቀጥታ ስርጭት 🪽🔴የአእላፋት ዝማሬ በቦሌ መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን #aelafat_zemare @ArtsTvWorld
    🔴🪽 የዩትዩብ የቀጥታ ስርጭት 🪽🔴የአእላፋት ዝማሬ በቦሌ መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን #aelafat_zemare @ArtsTvWorld

  • ዩናይትድ ስቴትስ በሽብርተኝነት የተፈረጀው ሐማስ  “የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛቻዎች እስራኤል ከጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት እንድትወጣ እያበረታታ ነው” ሲል ዛሬ ሐሙስ ተናገረ።

    ሐማስ ይህን የገለጸው፣ ትረምፕ ሐማስ ጋዛ የሚገኙ ቀሪዎቹን ታጋቾች ካልፈታ “ ከባድ ቅጣት ያገኘዋል” ካሉ አንድ ቀን በኋላ ነው።

    ትረምፕ ትሩዝ ሶሻል በተባለው የማኅበራዊ መገናኛ መድረካቸው ላይ “ሁሉንም ታጋቾች ሳይዘገይ፣ አሁኑኑ ልቀቁ ፣ የገደላችኋቸውን ሰዎች አስከሬንም በሙሉ አሁኑኑ መልሱ፡፡ ካልሆነ አለቀላችሁ።” ብለዋል፡፡

    ትረምፕ አክለውም “እስራኤል ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልጋትን ሁሉን ነገር እየላኩ ነው፡፡ ያልኩትን  ካላደረጋችሁ አንድም የሐማስ አባል አይተርፍም” ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡

    የተኩስ አቁሙ የመጀመሪያው ምዕራፍ ባለፈው ቅዳሜ አብቅቷል። በስምምነቱ መሠረት ሐማስ 33 እስራኤላውያን ታጋቾችን እና አምስት የታይላንድ ዜጎችን ሲለቅ፣ እስራኤል 2 ሺሕ የሚጠጉ የፍልስጤም እስረኞች ለቃለች።

    ኋይት ሀውስ ከሐማስ ጋራ በቀጥታ ውይይት ማድረጉን ትላንት ረቡዕ አረጋግጧል። “ውይይቱ ያተኮረው አሁንም በጋዛ ታግተው የሚገኙ አሜሪካውያንን ስለ መልቀቅ ነው” ሲሉ፣ ጉዳዩን በቅርብ የሚያውቁ ምንጮች ገልጸዋል።

    የኋይት ሐውስ ቃል አቀባይ ካሮላይን ሌቪት ንግግሮቹን “ለአሜሪካ ሕዝብ የሚጠቅመውን ለማድረግ በቅን ልቦና የተደረገ ጥረት ነው” ሲሉ ገልፀውታል።

    የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጽሕፈት ቤት በሰጠው መግለጫ ደግሞ እስራኤል "ከሐማስ ጋራ በቀጥታ መነጋገርን በሚመለከት ያላትን አቋም ለአሜሪካ አስታውቃለች" ብሏል።

    የጋዛ ጦርነት የጀመረው፣ ሐማስ እ.ኤ.አ ጥቅምት 2023 እስራኤል ላይ ባደረሰው ድንገተኛ ጥቃት፣ 1ሺሕ 200 የሚጠጉ ሰዎችን ከገደለ እና 250 ሰዎች አግቶ ከወሰደ በኋላ ነበር።

    እስራኤል በአፀፋው ጋዛ ላይ በወሰደችው ጥቃት ከ48 ሺሕ 400 በላይ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል ሲል የጋዛው ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቋል።

    ዩናይትድ ስቴትስ በሽብርተኝነት የተፈረጀው ሐማስ  “የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛቻዎች እስራኤል ከጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት እንድትወጣ እያበረታታ ነው” ሲል ዛሬ ሐሙስ ተናገረ። ሐማስ ይህን የገለጸው፣ ትረምፕ ሐማስ ጋዛ የሚገኙ ቀሪዎቹን ታጋቾች ካልፈታ “ ከባድ ቅጣት ያገኘዋል” ካሉ አንድ ቀን በኋላ ነው። ትረምፕ ትሩዝ ሶሻል በተባለው የማኅበራዊ መገናኛ መድረካቸው ላይ “ሁሉንም ታጋቾች ሳይዘገይ፣ አሁኑኑ ልቀቁ ፣ የገደላችኋቸውን ሰዎች አስከሬንም በሙሉ አሁኑኑ መልሱ፡፡ ካልሆነ አለቀላችሁ።” ብለዋል፡፡ ትረምፕ አክለውም “እስራኤል ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልጋትን ሁሉን ነገር እየላኩ ነው፡፡ ያልኩትን  ካላደረጋችሁ አንድም የሐማስ አባል አይተርፍም” ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡ የተኩስ አቁሙ የመጀመሪያው ምዕራፍ ባለፈው ቅዳሜ አብቅቷል። በስምምነቱ መሠረት ሐማስ 33 እስራኤላውያን ታጋቾችን እና አምስት የታይላንድ ዜጎችን ሲለቅ፣ እስራኤል 2 ሺሕ የሚጠጉ የፍልስጤም እስረኞች ለቃለች። ኋይት ሀውስ ከሐማስ ጋራ በቀጥታ ውይይት ማድረጉን ትላንት ረቡዕ አረጋግጧል። “ውይይቱ ያተኮረው አሁንም በጋዛ ታግተው የሚገኙ አሜሪካውያንን ስለ መልቀቅ ነው” ሲሉ፣ ጉዳዩን በቅርብ የሚያውቁ ምንጮች ገልጸዋል። የኋይት ሐውስ ቃል አቀባይ ካሮላይን ሌቪት ንግግሮቹን “ለአሜሪካ ሕዝብ የሚጠቅመውን ለማድረግ በቅን ልቦና የተደረገ ጥረት ነው” ሲሉ ገልፀውታል። የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጽሕፈት ቤት በሰጠው መግለጫ ደግሞ እስራኤል "ከሐማስ ጋራ በቀጥታ መነጋገርን በሚመለከት ያላትን አቋም ለአሜሪካ አስታውቃለች" ብሏል። የጋዛ ጦርነት የጀመረው፣ ሐማስ እ.ኤ.አ ጥቅምት 2023 እስራኤል ላይ ባደረሰው ድንገተኛ ጥቃት፣ 1ሺሕ 200 የሚጠጉ ሰዎችን ከገደለ እና 250 ሰዎች አግቶ ከወሰደ በኋላ ነበር። እስራኤል በአፀፋው ጋዛ ላይ በወሰደችው ጥቃት ከ48 ሺሕ 400 በላይ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል ሲል የጋዛው ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሐማስ የትረምፕ አስተያየት እስራኤል ከስምምነቱ እንድታፈገፍግ ያበረታታል አለ
    ዩናይትድ ስቴትስ በሽብርተኝነት የተፈረጀው ሐማስ “የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛቻዎች እስራኤል ከጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት እንድትወጣ እያበረታታ ነው” ሲል ዛሬ ሐሙስ ተናገረ። ሐማስ ይህን የገለጸው፣ ትረምፕ ሐማስ ጋዛ የሚገኙ ቀሪዎቹን ታጋቾች ካልፈታ “ ከባድ ቅጣት ያገኘዋል” ካሉ አንድ ቀን በኋላ ነው። ትረምፕ ትሩዝ ሶሻል በተባለው የማኅበራዊ መገናኛ መድረካቸው ላይ “ሁሉንም ታጋቾች ሳይዘገይ፣ አሁኑኑ ልቀቁ ፣ የገደላችኋቸውን ሰዎች አስከሬንም በሙሉ...

  • ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ አሜሪካ መጥተው የሥራ ዕድልን መፍጠር ለሚሹ የውጪ ባለሃብቶች ለመኖሪያ ፈቃድ የሚያገለግላቸውን እና ‘ጎልድ ካርድ’ ብለው የሰየሙትን በ5 ሚሊዮን ዶላር መሸጥ እንደሚሹ አስታውቀዋል።

    በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንዲጀምር በሚሹት የስደተኞች ፕሮግራም የሚሸጠው ‘ጎልድ ካርድ’ በቀጥታ የግሪን ካርድ ባለቤት እንደሚያደርግና  ዜግነት ለማግኘት የሚደረግው ሂደት አካል እንደሚሆን አስታውቀዋል።

    ‘ጎልድ ካርድ’ ያላቸው ባለሀብቶች በአሜሪካ ለመሥራት፣ የሥራ ዕድልን ለመፍጠር ኩባንያዎችን ለመመስረትና እንዲችሉ እንዲሁም ታክስም እንደሚከፍሉ አስታውቀዋል።

    ኩባንያዎች የተማረ የሰው ኅይል ወደ አሜሪካ በ’ጎልድ ካርድ’ ሲያስመጡ ወጪውን ይሸፍናሉ ብለው እንደሚጠብቁ ትረምፕ አስታውቀዋል። ሃገራቸውም አንድ ሚሊዮን ጎልድ ካርዶችን ልትሸጥ እንደምትልችልም ትረምፕ አስታውቀዋል።

    አዲሱ የጎልድ ካርድ ፕሮግራም ከዚህ በፊት የነበረውን  ‘EB-5 የስደተኛ ኢንቨስተሮች ፕሮግራም’ የሚተካ መሆኑም ታውቋል።

    ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ አሜሪካ መጥተው የሥራ ዕድልን መፍጠር ለሚሹ የውጪ ባለሃብቶች ለመኖሪያ ፈቃድ የሚያገለግላቸውን እና ‘ጎልድ ካርድ’ ብለው የሰየሙትን በ5 ሚሊዮን ዶላር መሸጥ እንደሚሹ አስታውቀዋል። በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንዲጀምር በሚሹት የስደተኞች ፕሮግራም የሚሸጠው ‘ጎልድ ካርድ’ በቀጥታ የግሪን ካርድ ባለቤት እንደሚያደርግና  ዜግነት ለማግኘት የሚደረግው ሂደት አካል እንደሚሆን አስታውቀዋል። ‘ጎልድ ካርድ’ ያላቸው ባለሀብቶች በአሜሪካ ለመሥራት፣ የሥራ ዕድልን ለመፍጠር ኩባንያዎችን ለመመስረትና እንዲችሉ እንዲሁም ታክስም እንደሚከፍሉ አስታውቀዋል። ኩባንያዎች የተማረ የሰው ኅይል ወደ አሜሪካ በ’ጎልድ ካርድ’ ሲያስመጡ ወጪውን ይሸፍናሉ ብለው እንደሚጠብቁ ትረምፕ አስታውቀዋል። ሃገራቸውም አንድ ሚሊዮን ጎልድ ካርዶችን ልትሸጥ እንደምትልችልም ትረምፕ አስታውቀዋል። አዲሱ የጎልድ ካርድ ፕሮግራም ከዚህ በፊት የነበረውን  ‘EB-5 የስደተኛ ኢንቨስተሮች ፕሮግራም’ የሚተካ መሆኑም ታውቋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ትረምፕ ‘ጎልድ ካርድ’ የተሰኘ የመኖሪያ ፈቃድ ለውጪ ባለሀብቶች በ5 ሚሊዮን ብር እንደሚሸጡ አስታወቁ
    ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ አሜሪካ መጥተው የሥራ ዕድልን መፍጠር ለሚሹ የውጪ ባለሃብቶች ለመኖሪያ ፈቃድ የሚያገለግላቸውን እና ‘ጎልድ ካርድ’ ብለው የሰየሙትን በ5 ሚሊዮን ዶላር መሸጥ እንደሚሹ አስታውቀዋል። በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንዲጀምር በሚሹት የስደተኞች ፕሮግራም የሚሸጠው ‘ጎልድ ካርድ’ በቀጥታ የግሪን ካርድ ባለቤት እንደሚያደርግና ዜግነት ለማግኘት የሚደረግው ሂደት አካል እንደሚሆን አስታውቀዋል። ‘ጎልድ ካርድ’ ያላቸው ባለሀብቶች በአሜሪካ...

  • የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በምስራቃዊ ኮንጎ የሚገኘው የኤም 23 አማፅያን ጦርነቱን በአስቸኳይ እንዲያቆም እና ከያዛቸው ግዛቶች እንዲወጣ የሚጠይቅ የውሳኔ ሃሳብ ትላንት አርብ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል። ምክር ቤቱ ግጭቱን በሚያራዝሙ አካላት ላይ ማዕቀብ እንደሚጣልባቸውም ዝቷል። 

    የወሳኔ ሃሳቡን ረቂቅ ያዘጋጀችው ፈረንሣይ በዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል ለተፈጠረው ግጭት ምንም አይነት ወታደራዊ መፍትሄ እንደሌለ ግልጽ መልዕክት ያስተላለፈ ነው ስትል አስታውቃለች፡፡ 

    "ቅድሚያ የሚሰጠው ውጤታማ፣ ቅድመ ሁኔታ የሌለው እና አፋጣኝ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረስ ነው" ሲሉ አምባሳደር ኒኮላ ዴ ሪቪየር ተናግረዋል።

    በቀጠናው ደረጃ የሚደረጉ የማሸማገል ጥረቶችና ውይይቶች አስፈላጊነት የገለጡት አምባሳደሩ  የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት መከበር አለበት ብለዋል፡፡ 

    የውሳኔ ሃሳቡ የሩዋንዳ መከላከያ ሰራዊት ለኤም 23 የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያቆም እና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግዛት በአስቸኳይ እንዲወጣ ይጠይቃል፡፡

    የምክር ቤቱ አባላት የሩዋንዳ መከላከያ ሰራዊት ለኤም 23 “ቀጥታ ድጋፍ” ያደርጋል ሲሉ ከሰዋል። ሩዋንዳ አማፂያኑን ትደግፋለች የሚለውን ውንጀላ ደጋግማ ስታስተባብል ቆይታለች። 

    የፀጥታው ምክር ቤት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ሩዋንዳ "ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ወደ ዲፕሎማሲያዊ ንግግሮች በአስቸኳይ እንዲመለሱም"  አሳስቧል። 

    የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በምስራቃዊ ኮንጎ የሚገኘው የኤም 23 አማፅያን ጦርነቱን በአስቸኳይ እንዲያቆም እና ከያዛቸው ግዛቶች እንዲወጣ የሚጠይቅ የውሳኔ ሃሳብ ትላንት አርብ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል። ምክር ቤቱ ግጭቱን በሚያራዝሙ አካላት ላይ ማዕቀብ እንደሚጣልባቸውም ዝቷል።  የወሳኔ ሃሳቡን ረቂቅ ያዘጋጀችው ፈረንሣይ በዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል ለተፈጠረው ግጭት ምንም አይነት ወታደራዊ መፍትሄ እንደሌለ ግልጽ መልዕክት ያስተላለፈ ነው ስትል አስታውቃለች፡፡  "ቅድሚያ የሚሰጠው ውጤታማ፣ ቅድመ ሁኔታ የሌለው እና አፋጣኝ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረስ ነው" ሲሉ አምባሳደር ኒኮላ ዴ ሪቪየር ተናግረዋል። በቀጠናው ደረጃ የሚደረጉ የማሸማገል ጥረቶችና ውይይቶች አስፈላጊነት የገለጡት አምባሳደሩ  የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት መከበር አለበት ብለዋል፡፡  የውሳኔ ሃሳቡ የሩዋንዳ መከላከያ ሰራዊት ለኤም 23 የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያቆም እና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግዛት በአስቸኳይ እንዲወጣ ይጠይቃል፡፡ የምክር ቤቱ አባላት የሩዋንዳ መከላከያ ሰራዊት ለኤም 23 “ቀጥታ ድጋፍ” ያደርጋል ሲሉ ከሰዋል። ሩዋንዳ አማፂያኑን ትደግፋለች የሚለውን ውንጀላ ደጋግማ ስታስተባብል ቆይታለች።  የፀጥታው ምክር ቤት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ሩዋንዳ "ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ወደ ዲፕሎማሲያዊ ንግግሮች በአስቸኳይ እንዲመለሱም"  አሳስቧል። 
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አማፂያን ከያዟቸው የኮንጐ ከተሞች እንዲወጡ ጠየቀ
    የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በምስራቃዊ ኮንጎ የሚገኘው የኤም 23 አማፅያን ጦርነቱን በአስቸኳይ እንዲያቆም እና ከያዛቸው ግዛቶች እንዲወጣ የሚጠይቅ የውሳኔ ሃሳብ ትላንት አርብ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል። ምክር ቤቱ ግጭቱን በሚያራዝሙ አካላት ላይ ማዕቀብ እንደሚጣልባቸውም ዝቷል። የወሳኔ ሃሳቡን ረቂቅ ያዘጋጀችው ፈረንሣይ በዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል ለተፈጠረው ግጭት ምንም አይነት ወታደራዊ መፍትሄ እንደሌለ ግልጽ መልዕክት...

More Results