፯ የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞች/ Health Benefits of Garlic
(በዳንኤል አማረ እና በዳግማዊ ዳንኤል @ኢትዮጤና) #EthioTena #Garlic
ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉ www.facebook.com/EthioTena
ነጭ ሽንኩርት አሊየም( Alium) ከሚባለው የሽንኩርት ቤተሰብ አንዱ ነው። ይህ የሽንኩርት ቤተሰብ አንዱ የሆነው ነጭ ሽንኩርት ለጤናችን ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል ከእነዚህ የጤና ጥቅሞች መካከል ፲ን እንመልከት፦
፩. ነጭ ሽንኩርት ለጤና
አሊሰን የተባለ ለጤና ጠቃሚ የሆነ ንጥረ ነገር ይዟል፤ በተለይ ከጥንት ግሪክ፣ ግብፅ እና ባቢሎን ጀምሮ ነጭ ሽንኩርት በጥሬው በመመገብ ጤናቸውን ይጠብቁ ነበር።
፪. ነጭ ሽንኩርት አንደ አልሚ ምግብነት!
ነጭ ሽንኩርት ከፍተኛ የሆነ አልሚ ምግብ ቢሆንም ትንሽ መጠን የሆነ የካሎሪ (calories) ይዙአል 28 ግራም ነጭ ሽንኩርት ~ ማግኒዝየም 23% ~ ቫይታሚን ሲ 15% ~ ሌሊዬም 6% ~ ፋይበር 1 gram
፫. ነጭ ሽንኩርት በሽታን ለመከላከል!
ጥናቶች አንደሚያመለክቱት በቀን 2.56 ግራም መመገብ የጉንፋን በሽታ በሰውነታችን ላይ የሚቆይበትን ቀናት በመቀነስ የመያዝ እድላችን ይቀንስልናል።
፬. ነጭ ሽንኩርት የደም ግፊትን ለመከላከል!
የልብ ችግር፣እራስን መሳት፣የደም ግፊት እነዚህ በአለማችን ላይ በገዳይነታቸው የሚታወቁ በሽታወች ናቸው። ነጭ ሽንኩርት አዘውትረው የተመገቡ ሰወች ከለሌቹ የተሻለ ሁኔታ የደም ግፊት በሽታ መከላከል ችለዋል።
፭. ነጭ ሽንኩርት በደማችን ውስጥ ያለውን ቅባት ለመቀነስ!
በሰውነታችንው ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የኮሌስትሮል (cholesterol) መጠን ያለባቸው ሰወች ነጭ ሽንኩርት በመመገብ ከ10~15% መቀነስ ይችላሉ።
፮. ነጭ ሽንኩርት እንደ አንቲ ኦክሲዳንት!
ከዚህም በተጨማሪም የመርሳት በሽታ (alzheimer) እንዲሁም እራስን የመሳት በሽታ (Dermetia) በሽታወች የመከላከል አቅም አለው። የደማችንን ቅባት(Cholostrol ) እና የደም ግፊታች ከመከላከል በተጨማሪ የአንቲ ኦክሲዳንት ባህሪ አለው ፡ ይህ ደግሞ እንደየመርሳት ችግር እንዲሁም እራሳችንን እንዳንስት ይከላከልናል።
፯. ነጭ ሽንኩርት ለረጂም ዕድሜ!
መቸም እድሜያችንን ለመጨመር በሰው እንደማይቻለን ሁላችንንም እናቃለን ነገር ግን ለሞት ሊዳርጉን የሚችሉ በሽታወች እንደ ደም ግፊት፣ የልብ በሽታ፣ ተላላፊ ለሆኑ በሽታወች በመከላከል ጤናችን ጠብቆ እረጂም እድሜ እንድኖር ያረገናል።
መልካም ጤንነት!!