አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ እየተካሄደ በሚገኘው የ2024 የአፍሪካ የብስክሌት ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን ብስክሌተኞች ሁለት የነሐስ ሜዳሊያዎችን ለሀገራቸው አስገኝተዋል፡፡ ሜዳሊያዎቹ የተገኙት በጽጌ ካህሳይ እና ምዕራፍ ገ/እግዚአብሔር መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡
The post በአፍሪካ የብስክሌት ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ውድድር ኢትዮጵያ 2 የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

0 Comments
0 Shares