• ከየኔታ እስከ አብረሆት ቤተ መፃህፍት | ወራጅ አለ
    ከየኔታ እስከ አብረሆት ቤተ መፃህፍት | ወራጅ አለ
    0 Comments 0 Shares
  • ከየኔታ እስከ አብረሆት ቤተ መፃህፍት | ወራጅ አለ
    ከየኔታ እስከ አብረሆት ቤተ መፃህፍት | ወራጅ አለ
    0 Comments 0 Shares
  • ትዳር እና ልጅ መውለድ ስራ ከመስራት አያግድም | የኔ አፍሪካ ​@ArtsTvWorld
    ትዳር እና ልጅ መውለድ ስራ ከመስራት አያግድም | የኔ አፍሪካ ​@ArtsTvWorld

  • በኢንዱስትሪ የበለጸጉ የቡድን 7 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የሦስት ዓመቱን የሩሲያ ወረራ እየመከተች ላለችው ዩክሬን የሚሰጡትን ድጋፍ ጨምሮ፣ በተለያዩ ጉዳዮች ለበርካታ ቀናት ለመምከር፣ በኩቤክ ካናዳ ይሰበሰባሉ፡፡
    ውይይቱ ዩክሬን እና አሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ከተገናኙ በኋላ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬን የምታደርገውን የመረጃ ልውውጥ እና የፀጥታ ድጋፍ እንድምትቀጥል ያሳለፈችውን ውሳኔ ተከትሎ ነው።
    ዩክሬን ከሩሲያ ጋራ በሚደረገው ጦርነት “የ30 ቀን አስቸኳይ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም” የሚለውን የአሜሪካ ሐሳብ ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን ትላንት ማክሰኞ አስታውቃለች።
    የጀርመኑ መሪ ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ትላንት ረቡዕ ኤክስ በተሰኘ ገጻቸው እንደተናገሩት “ለዩክሬን ፍትሃዊ ሰላም ወሳኝ እና ትክክለኛ ርምጃ ነው” በማለት የ30 ቀን የተኩስ አቁም ሐሳብን ተቀብለዋል።
    የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ዩክሬን ሐሳቡን መቀበሏ ሩሲያ እንድትስማማ ጫና ይፈጥራል ብለዋል።
    ሩቢዮ አያይዘውም "አሁን ይህን ጥያቄ ከተስፋ ጋራ ወደ ሩሲያውያን እንወስዳለን፣ እሺ እንደሚሉም ተስፋ እናደርጋለን፡፡ ለሰላም እሺ ይላሉ፡፡ ኳሱ አሁን በእነሱ ሜዳ ውስጥ ነው" ብለዋል፡፡
    በጂዳ ከሩቢዮ ጋራ የነበሩት የአሜሪካ ብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ማይክ ዎልትስ፣ በተኩስ አቁም ስምምነቱ ላይ ለመወያየት፣ በቅርቡ ከሩሲያ አቻቸው ጋራ ለመነጋገር አቅደዋል፡፡
    ነገ ሐሙስ የኔቶ ዋና ጸሃፊ ማርክ ሩት፣ ዋይት ሐውስን ይጎበኛሉ።
    እነዚህ ሁሉ ውይይቶች የሰላሙን ሂደት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚደረገው ጥረት አካል መሆናቸው ተገልጿል።
    የዩክሬን ፕሬዝደንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ በአሜሪካ እና ዩክሬን ድርድር ላይ አልተሳተፉም፡፡ ይሁን እንጂ ትላንት ማክሰኞ ምሽት ባደረጉት ንግግር የተኩስ አቁም እቅዱ “አዎንታዊ ጥያቄ” ነው ብለዋል።
    ዜለነስኪ አክለውም "አሁን ሩሲያ ተመሳሳይ ነገር እንድታደርግ ማሳመን የዩናይትድ ስቴትስ ጉዳይ ነው" ብለዋል።
    ሩሲያ ከተስማማች የተኩስ አቁም ስምምነቱ ወዲያውኑ ተግባራዊ ይሆናል።
    ትረምፕ ለቀጣይ ወታደራዊ ርዳታ የዩክሬንን ጥሬ ዕቃ ማግኘትን እንደ ቅድመ ሁኔታ በማስቀመጥ ፍላጎት አሳይተዋል።
    የማክሰኞውን ድርድር ተከትሎ ሁለቱም ወገኖች “የዩክሬንን ኢኮኖሚ ለማስፋፋት እና የዩክሬንን የረዥም ጊዜ ብልጽግና እና ደኅንነትን ለማረጋገጥ፣ እንዲሁም የዩክሬንን ወሳኝ የማዕድን ሀብት ለማልማት በተቻለ ፍጥነት ሁሉን አቀፍ ስምምነት ለማድረግ መስማማታቸውን ያወጡት የጋራ መግለጫ ያስረዳል፡፡

    በኢንዱስትሪ የበለጸጉ የቡድን 7 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የሦስት ዓመቱን የሩሲያ ወረራ እየመከተች ላለችው ዩክሬን የሚሰጡትን ድጋፍ ጨምሮ፣ በተለያዩ ጉዳዮች ለበርካታ ቀናት ለመምከር፣ በኩቤክ ካናዳ ይሰበሰባሉ፡፡ ውይይቱ ዩክሬን እና አሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ከተገናኙ በኋላ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬን የምታደርገውን የመረጃ ልውውጥ እና የፀጥታ ድጋፍ እንድምትቀጥል ያሳለፈችውን ውሳኔ ተከትሎ ነው። ዩክሬን ከሩሲያ ጋራ በሚደረገው ጦርነት “የ30 ቀን አስቸኳይ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም” የሚለውን የአሜሪካ ሐሳብ ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን ትላንት ማክሰኞ አስታውቃለች። የጀርመኑ መሪ ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ትላንት ረቡዕ ኤክስ በተሰኘ ገጻቸው እንደተናገሩት “ለዩክሬን ፍትሃዊ ሰላም ወሳኝ እና ትክክለኛ ርምጃ ነው” በማለት የ30 ቀን የተኩስ አቁም ሐሳብን ተቀብለዋል። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ዩክሬን ሐሳቡን መቀበሏ ሩሲያ እንድትስማማ ጫና ይፈጥራል ብለዋል። ሩቢዮ አያይዘውም "አሁን ይህን ጥያቄ ከተስፋ ጋራ ወደ ሩሲያውያን እንወስዳለን፣ እሺ እንደሚሉም ተስፋ እናደርጋለን፡፡ ለሰላም እሺ ይላሉ፡፡ ኳሱ አሁን በእነሱ ሜዳ ውስጥ ነው" ብለዋል፡፡ በጂዳ ከሩቢዮ ጋራ የነበሩት የአሜሪካ ብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ማይክ ዎልትስ፣ በተኩስ አቁም ስምምነቱ ላይ ለመወያየት፣ በቅርቡ ከሩሲያ አቻቸው ጋራ ለመነጋገር አቅደዋል፡፡ ነገ ሐሙስ የኔቶ ዋና ጸሃፊ ማርክ ሩት፣ ዋይት ሐውስን ይጎበኛሉ። እነዚህ ሁሉ ውይይቶች የሰላሙን ሂደት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚደረገው ጥረት አካል መሆናቸው ተገልጿል። የዩክሬን ፕሬዝደንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ በአሜሪካ እና ዩክሬን ድርድር ላይ አልተሳተፉም፡፡ ይሁን እንጂ ትላንት ማክሰኞ ምሽት ባደረጉት ንግግር የተኩስ አቁም እቅዱ “አዎንታዊ ጥያቄ” ነው ብለዋል። ዜለነስኪ አክለውም "አሁን ሩሲያ ተመሳሳይ ነገር እንድታደርግ ማሳመን የዩናይትድ ስቴትስ ጉዳይ ነው" ብለዋል። ሩሲያ ከተስማማች የተኩስ አቁም ስምምነቱ ወዲያውኑ ተግባራዊ ይሆናል። ትረምፕ ለቀጣይ ወታደራዊ ርዳታ የዩክሬንን ጥሬ ዕቃ ማግኘትን እንደ ቅድመ ሁኔታ በማስቀመጥ ፍላጎት አሳይተዋል። የማክሰኞውን ድርድር ተከትሎ ሁለቱም ወገኖች “የዩክሬንን ኢኮኖሚ ለማስፋፋት እና የዩክሬንን የረዥም ጊዜ ብልጽግና እና ደኅንነትን ለማረጋገጥ፣ እንዲሁም የዩክሬንን ወሳኝ የማዕድን ሀብት ለማልማት በተቻለ ፍጥነት ሁሉን አቀፍ ስምምነት ለማድረግ መስማማታቸውን ያወጡት የጋራ መግለጫ ያስረዳል፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የዩክሬን ሩሲያ አስቸኳይ የ30-ቀናት ተኩስ አቁም ተከትሎ የቡድን 7 ሀገራት ይወያያሉ
    በኢንዱስትሪ የበለጸጉ የቡድን 7 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የሦስት ዓመቱን የሩሲያ ወረራ እየመከተች ላለችው ዩክሬን የሚሰጡትን ድጋፍ ጨምሮ፣ በተለያዩ ጉዳዮች ለበርካታ ቀናት ለመምከር፣ በኩቤክ ካናዳ ይሰበሰባሉ፡፡ ውይይቱ ዩክሬን እና አሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ከተገናኙ በኋላ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬን የምታደርገውን የመረጃ ልውውጥ እና የፀጥታ ድጋፍ እንድምትቀጥል ያሳለፈችውን ውሳኔ ተከትሎ ነው። ዩክሬን ከሩሲያ ጋራ በሚደረገው...

  • የእስራኤል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፤ በእስራኤል እና ሀማስ መካከል የተደረሰው ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሊያበቃ የሰዓታት ጊዜ በቀሩት ወቅት፤ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዑክ የሆኑት ስቲቭ ዊትኮፍ፤ በረመዳን እና በፋሲካ የጾም ወቅት በጋዛ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ያቀረቡትን ሀሳብ ሀገራቸው መቀበሏን  እሁድ ማለዳ አስታውቋል።

    ዊትኮፍ ባቀረቡት ዕቅድ መሰረትም በመጀመሪያው ቀን በጋዛ በህይወትም ያሉት እና ከሞቱትም ታጋቾች ግማሾቹ እንደሚለቀቁ የጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጽህፈት ቤት የገለጸ ሲሆን፥ ቀሪዎቹ ታጋቾችም ዘላቂ የሆነ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ከተደረሰ በኋላ እንደሚለቀቁ ገልጿል።

    ዊትኮፍ በቋሚ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመነጋገር ተጨማሪ ጊዜ እንደሚያስፈልግ በመረዳታቸው፤ አሁን ያለውን የተኩስ አቁም ለማራዘም ሀሳብ አቅርበዋል ሲል የኔታኒያሁ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

    በዩናይትድ ስቴትስ አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው የሐማስ ቡድን ቃል አቀባይ ሀዜም ቃሴም ከቅዳሜ  ዕለት ቀደም ብሎ ቡድኑ በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት የመጀመሪያ ምዕራፍ መራዘሙን ውድቅ ማድረጉን ቢገልጹም የዊትኮፍ እቅድን በግልፅ አልጠቀሱም።

    እስራኤል በዊትኮፍ እቅድ ላይ ሀማስ ከተስማማ ወዲያውኑ ድርድር ታካሂዳለች ሲል የኔታኒያሁ ቢሮ አስታውቋል።

    “በስምምነቱ መሰረት እስራኤል ከ42ኛው ቀን በኋላ ድርድሩ ውጤታማ እንዳልሆነ ከተሰማት ወደ ጦርነት መመለስ ትችላለች”  በማለት የኔታኒያሁ ጽህፈት ቤት ሀማስ ስምምነቱን ጥሷል ሲል ከሷል።

    ሁለቱም ወገኖች አንዱ ሌላኛውን ስምምነቱን ጥሷል በሚል ሲከሱ ቆይተዋል።

    ስለድርድሩ የሚያውቁ ሁለት የፍልስጤም ባለሥልጣናት ለሮይተርስ እንደተናገሩት እስራኤል ወደ ሁለተኛው የስምምነት ምዕራፍ ለመግባትም ሆነ በዚህ ጉዳይ ላይ ድርድር ለመጀመር ፈቃደኛ አልሆነችም ብለዋል።

    በምትኩ፣ እስራኤል ሳምንታቶቹን በማራዘም ለተራዘመው ለእያንዳንዱ ሳምንት በርካታ ታጋቾችን እና አካላት እንዲለቀቁላት ጠይቃለች።

    ቅዳሜ ዕለት የሀማስ ታጠቂ ክንፍ የእስራኤል ታጋቾች አሁንም በጋዛ በእስር ላይ እንደሚገኙ የሚያሳይ ቪዲዮ የለጠፈ ሲሆን፤  የተቀሩት ታጋቾች ሊፈቱ የሚችሉት በጎርጎርሳውያኑ ጥር 19 የተጀመረው የተኩስ አቁም ስምምነት ሲጠናቀቅ ብቻ መሆኑን አፅንዖት ሰጥቷል።

    የተኩስ አቁም ንግግሮች በቅርቡ በካይሮ ቢደረጉም ስምምነት ላይ ሳይደረስ ተጠናቀዋል።

    በተያያዘ ዜና ዛሬ እሁድ እስራኤል ሀማስ በቋፍ ላይ ያለውን የተኩስ አቁም የማይቀበል ከሆነ ወደ ጋዛ ሰርጥ የሚገቡ ምርቶችና ሸቀጦችን እንደምትገድብ እና “ተጨማሪ መዘዞች” እንደሚከተሉ አስታውቃለች።

    ሀማስ እስራኤል ጫፍ ላይ ያለውን የተኩስ አቁም ስምምነት ለማደናቀፍ እየሞከረች ነው በማለት የከሰሰ ሲሆን፤  ዕርዳታውን ለማቆም የወሰነችው ውሳኔም “ርካሽ ዘረፋ፣ የጦር ወንጀል እና ግልጽ ጥቃት” ነው ብሏል።

    የእስራኤል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፤ በእስራኤል እና ሀማስ መካከል የተደረሰው ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሊያበቃ የሰዓታት ጊዜ በቀሩት ወቅት፤ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዑክ የሆኑት ስቲቭ ዊትኮፍ፤ በረመዳን እና በፋሲካ የጾም ወቅት በጋዛ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ያቀረቡትን ሀሳብ ሀገራቸው መቀበሏን  እሁድ ማለዳ አስታውቋል። ዊትኮፍ ባቀረቡት ዕቅድ መሰረትም በመጀመሪያው ቀን በጋዛ በህይወትም ያሉት እና ከሞቱትም ታጋቾች ግማሾቹ እንደሚለቀቁ የጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጽህፈት ቤት የገለጸ ሲሆን፥ ቀሪዎቹ ታጋቾችም ዘላቂ የሆነ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ከተደረሰ በኋላ እንደሚለቀቁ ገልጿል። ዊትኮፍ በቋሚ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመነጋገር ተጨማሪ ጊዜ እንደሚያስፈልግ በመረዳታቸው፤ አሁን ያለውን የተኩስ አቁም ለማራዘም ሀሳብ አቅርበዋል ሲል የኔታኒያሁ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። በዩናይትድ ስቴትስ አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው የሐማስ ቡድን ቃል አቀባይ ሀዜም ቃሴም ከቅዳሜ  ዕለት ቀደም ብሎ ቡድኑ በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት የመጀመሪያ ምዕራፍ መራዘሙን ውድቅ ማድረጉን ቢገልጹም የዊትኮፍ እቅድን በግልፅ አልጠቀሱም። እስራኤል በዊትኮፍ እቅድ ላይ ሀማስ ከተስማማ ወዲያውኑ ድርድር ታካሂዳለች ሲል የኔታኒያሁ ቢሮ አስታውቋል። “በስምምነቱ መሰረት እስራኤል ከ42ኛው ቀን በኋላ ድርድሩ ውጤታማ እንዳልሆነ ከተሰማት ወደ ጦርነት መመለስ ትችላለች”  በማለት የኔታኒያሁ ጽህፈት ቤት ሀማስ ስምምነቱን ጥሷል ሲል ከሷል። ሁለቱም ወገኖች አንዱ ሌላኛውን ስምምነቱን ጥሷል በሚል ሲከሱ ቆይተዋል። ስለድርድሩ የሚያውቁ ሁለት የፍልስጤም ባለሥልጣናት ለሮይተርስ እንደተናገሩት እስራኤል ወደ ሁለተኛው የስምምነት ምዕራፍ ለመግባትም ሆነ በዚህ ጉዳይ ላይ ድርድር ለመጀመር ፈቃደኛ አልሆነችም ብለዋል። በምትኩ፣ እስራኤል ሳምንታቶቹን በማራዘም ለተራዘመው ለእያንዳንዱ ሳምንት በርካታ ታጋቾችን እና አካላት እንዲለቀቁላት ጠይቃለች። ቅዳሜ ዕለት የሀማስ ታጠቂ ክንፍ የእስራኤል ታጋቾች አሁንም በጋዛ በእስር ላይ እንደሚገኙ የሚያሳይ ቪዲዮ የለጠፈ ሲሆን፤  የተቀሩት ታጋቾች ሊፈቱ የሚችሉት በጎርጎርሳውያኑ ጥር 19 የተጀመረው የተኩስ አቁም ስምምነት ሲጠናቀቅ ብቻ መሆኑን አፅንዖት ሰጥቷል። የተኩስ አቁም ንግግሮች በቅርቡ በካይሮ ቢደረጉም ስምምነት ላይ ሳይደረስ ተጠናቀዋል። በተያያዘ ዜና ዛሬ እሁድ እስራኤል ሀማስ በቋፍ ላይ ያለውን የተኩስ አቁም የማይቀበል ከሆነ ወደ ጋዛ ሰርጥ የሚገቡ ምርቶችና ሸቀጦችን እንደምትገድብ እና “ተጨማሪ መዘዞች” እንደሚከተሉ አስታውቃለች። ሀማስ እስራኤል ጫፍ ላይ ያለውን የተኩስ አቁም ስምምነት ለማደናቀፍ እየሞከረች ነው በማለት የከሰሰ ሲሆን፤  ዕርዳታውን ለማቆም የወሰነችው ውሳኔም “ርካሽ ዘረፋ፣ የጦር ወንጀል እና ግልጽ ጥቃት” ነው ብሏል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    እስራኤል በጋዛ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ የአሜሪካን ዕቅድ ስትደግፍ ሀማስ ተቃውሟል
    የእስራኤል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፤ በእስራኤል እና ሀማስ መካከል የተደረሰው ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሊያበቃ የሰዓታት ጊዜ በቀሩት ወቅት፤ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዑክ የሆኑት ስቲቭ ዊትኮፍ፤ በረመዳን እና በፋሲካ የጾም ወቅት በጋዛ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ያቀረቡትን ሀሳብ ሀገራቸው መቀበሏን እሁድ ማለዳ አስታውቋል። ዊትኮፍ ባቀረቡት ዕቅድ መሰረትም በመጀመሪያው ቀን በጋዛ በህይወትም ያሉት እና ከሞቱትም ታጋቾች ግማሾቹ እንደሚለቀቁ...

  • በዐማራ ክልል፣ ምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ "አነገሽ" ቀበሌ “ኀሙስ ገበያ” በተባለ ስፍራ፣ ባለፈው ሳምንት ኀሙስ፣ የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም. ተያይዘው በተሠሩ የንግድ ቤቶች ላይ ተፈጸመ በተባለ የድሮን ጥቃት፣ ሰዎች መሞታቸውንና መቁሰላቸውን፣ የሟች ቤተሰቦች እና የዐይን እማኞች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

    በገበያው ዳር ኳስ ሲጫወት የነበረ የ15 ዓመት ልጃቸው በጥቃቱ መገደሉን የተናገሩት ወይዘሮ ታንጉት የተባሉ እናት፣ የስምንት ዓመት ልጃቸውም ቆስሎ በሆስፒታል እንደሚገኝ ገልጸዋል።

    የጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ የኔዋ ደመቀ ግን፣ ጥቃቱ በሲቪል ነዋሪዎች ላይ ያነጣጠረ ሳይኾን፣ “ጽንፈኛ” ሲሉ በጠሩት ቡድን ላይ የተፈጸመ እንደኾነ ገልጸው አስተባብለዋል።

    ጥቃቱም የተፈጸመው፣ ታጣቂው ኀይል እንደ ካምፕ እየተጠቀመበት ባለው ትምህርት ቤት ላይ እንጂ የንግድ ሱቆች ላይ አይደለም፤ ሲሉ አመልክተዋል።

    በአንጻሩ፣ በጥቃቱ መጎዳታቸውን የገለጹና የተጎጂዎችን አስከሬን ሰብስበናል ያሉ የስፍራው ነዋሪዎች፣ ጥቃቱ በሲቪሎች ላይ የተፈጸመ ነው፤ ብለዋል።

    የዐይን እማኞቹ እንደሚሉት፣ በዕለቱ ሰባት የሚደርሱ ሟቾችን ቀብር፣ በከተማው ውስጥ በሚገኝ የቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አከናውነዋል። አብዛኛዎቹ ተጎጂዎችም፣ ከገጠር ቀበሌዎች ቆርቆሮ ለመግዛት ተሰባስበው የመጡ ንጹሓን ናቸው፤ ብለዋል።

    ጥቃቱ የተፈጸመበት የአነገሽ ቀበሌ ኀሙስ ገበያ አካባቢ፣ ሁለት ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ በፋኖ ታጣቂ ኀይሎች ቁጥጥር ሥር እንደሚገኝ፣ ምንጮቻችን አክለው ገልጸዋል።

    በዐማራ ክልል፣ ምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ "አነገሽ" ቀበሌ “ኀሙስ ገበያ” በተባለ ስፍራ፣ ባለፈው ሳምንት ኀሙስ፣ የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም. ተያይዘው በተሠሩ የንግድ ቤቶች ላይ ተፈጸመ በተባለ የድሮን ጥቃት፣ ሰዎች መሞታቸውንና መቁሰላቸውን፣ የሟች ቤተሰቦች እና የዐይን እማኞች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። በገበያው ዳር ኳስ ሲጫወት የነበረ የ15 ዓመት ልጃቸው በጥቃቱ መገደሉን የተናገሩት ወይዘሮ ታንጉት የተባሉ እናት፣ የስምንት ዓመት ልጃቸውም ቆስሎ በሆስፒታል እንደሚገኝ ገልጸዋል። የጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ የኔዋ ደመቀ ግን፣ ጥቃቱ በሲቪል ነዋሪዎች ላይ ያነጣጠረ ሳይኾን፣ “ጽንፈኛ” ሲሉ በጠሩት ቡድን ላይ የተፈጸመ እንደኾነ ገልጸው አስተባብለዋል። ጥቃቱም የተፈጸመው፣ ታጣቂው ኀይል እንደ ካምፕ እየተጠቀመበት ባለው ትምህርት ቤት ላይ እንጂ የንግድ ሱቆች ላይ አይደለም፤ ሲሉ አመልክተዋል። በአንጻሩ፣ በጥቃቱ መጎዳታቸውን የገለጹና የተጎጂዎችን አስከሬን ሰብስበናል ያሉ የስፍራው ነዋሪዎች፣ ጥቃቱ በሲቪሎች ላይ የተፈጸመ ነው፤ ብለዋል። የዐይን እማኞቹ እንደሚሉት፣ በዕለቱ ሰባት የሚደርሱ ሟቾችን ቀብር፣ በከተማው ውስጥ በሚገኝ የቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አከናውነዋል። አብዛኛዎቹ ተጎጂዎችም፣ ከገጠር ቀበሌዎች ቆርቆሮ ለመግዛት ተሰባስበው የመጡ ንጹሓን ናቸው፤ ብለዋል። ጥቃቱ የተፈጸመበት የአነገሽ ቀበሌ ኀሙስ ገበያ አካባቢ፣ ሁለት ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ በፋኖ ታጣቂ ኀይሎች ቁጥጥር ሥር እንደሚገኝ፣ ምንጮቻችን አክለው ገልጸዋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ የድሮን ጥቃት ሲቪል ነዋሪዎች መሞታቸው ተገለጸ
    በዐማራ ክልል፣ ምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ "አነገሽ" ቀበሌ “ኀሙስ ገበያ” በተባለ ስፍራ፣ ባለፈው ሳምንት ኀሙስ፣ የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም. ተያይዘው በተሠሩ የንግድ ቤቶች ላይ ተፈጸመ በተባለ የድሮን ጥቃት፣ ሰዎች መሞታቸውንና መቁሰላቸውን፣ የሟች ቤተሰቦች እና የዐይን እማኞች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። በገበያው ዳር ኳስ ሲጫወት የነበረ የ15 ዓመት ልጃቸው በጥቃቱ መገደሉን የተናገሩት ወይዘሮ ታንጉት የተባሉ እናት፣ የስምንት ዓመት...

More Results