• ኢትዮጵያ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን በመበደል ከዓለም ቀዳሚ ሃገራት አንዷ ነች ተባለ
    ኢትዮጵያ ከቻይና በመቀጠል ከሶሪያ እኩል የኢንተርኔት እና የሞባይል ተጠቃሚዎች ላይ ገደቦችን በመጣል በዓለም ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች ሲል ፍሪደም ሃውስ በሪፖርቱ ገልጿል። ኢትዮቴሌኮም በበኩሉ ''የኢንተርኔትም ሆነ የሞባይል አገልግሎት በኢትዮጵያ ተዘግቶ አያውቅም'' ይላል። የቻይና እና የሩሲያ መንግሥታት የረቀቁ መንገዶችን በመጠቀም የኢንተርኔት ላይ ውይይቶችን እና ተጠቃሚዎችን በመግታት የጀመሩት ተግባር አሁን በመላው ዓለም ተንሰራፍቷል ሲል ፍሪደም ሃውስ በሪፖርቱ ይገልጻል። ኢትዮጵያ በፍሪደም ኦፍ ዘ ኔት (Freedom of the Net) ሪፖርት ''0=የኢንተርኔት ነጻነት ያለበት እንዲሁም 100=የኢንተርኔት ነጻነት...
    0 Comments 0 Shares