የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ( Helicobacter pylori (H. pylori)) የባክቴሪያ አባል ሲሆን ወደ ሰውነታችን በመግባት በምግብ ጉዞ መንገድና ጨጓራ ውስጥ መኖር የሚችል ነው:: እነኝህ ባክቴሪያዎች መላ ሳይባሉ ለብዙ ዓመት ከቆዩ አልሰር የተባለ ቁስለት በጨጓራ ላይና በትንሹ አንጀት የላይኛው ክፍል እንዲፈጠር ያደርጋሉ:: ሂደቱ ደግሞ አንዳንድ ሰዎች ላይ ካንሰር እንዲፈጠር ሊያደርግ ይችላል:: በጨጓራ ባክቴሪያ መለከፍ በብዙዎች ላይ […]

0 Comments
0 Shares