• መልካም የረመዳን ፆም!
    መልካም የረመዳን ፆም!
    0 Comments 0 Shares
  • መልካም የረመዳን ፆም!
    መልካም የረመዳን ፆም!
    0 Comments 0 Shares
  • ቤጂንግ "በዘፈቀደ የተፈጸመ" ላለችው የትራምፕ አስተዳደር ለደነገገው ተጨማሪ የቀረጥ የአጸፋ መልስ እሰጣለሁ ስትል አስጠንቅቃለች።

    የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በዛሬው ዕለት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ “መልካምን በክፉ ትመልሳለች” ሲሉም ዩናይትድ ስቴትስን ወንጅለዋል።

    የአሜሪካ ድምጹ ቢል ጋሎ እንደዘገበው፣ ይህ ቤጂንግ ራሷን ለዓለም መረጋጋት የቆመ ኃይል አድርጋ ለማሳየት የምታደርገው ጥረት አካል መሆኑን ጠቁሟል።

    ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

    ቤጂንግ "በዘፈቀደ የተፈጸመ" ላለችው የትራምፕ አስተዳደር ለደነገገው ተጨማሪ የቀረጥ የአጸፋ መልስ እሰጣለሁ ስትል አስጠንቅቃለች። የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በዛሬው ዕለት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ “መልካምን በክፉ ትመልሳለች” ሲሉም ዩናይትድ ስቴትስን ወንጅለዋል። የአሜሪካ ድምጹ ቢል ጋሎ እንደዘገበው፣ ይህ ቤጂንግ ራሷን ለዓለም መረጋጋት የቆመ ኃይል አድርጋ ለማሳየት የምታደርገው ጥረት አካል መሆኑን ጠቁሟል። ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ትራምፕ የያደረጉትን የቀረጥ ጭማሪ ተከትሎ ቻይና ‘የአፀፋ ርምጃ እወስዳለሁ’ ስትል አስጠነቀቀች

  • የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ከኢራን ጋራ የኑክሌር ድርድር ማድረግ እንደሚሹ ለሀገሪቱ መሪዎች ትላንት ሐሙስ ደብዳቤ መላካቸውን አስታውቀዋል።

    የኢራን መሪዎች ለመነጋገር ይስማማሉ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉም ትረምፕ አስታውቀዋል።

    ትረምፕ ከፎክስ ኒውስ ጋራ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ፣ ኢራን ለድርድር ትቀርባለች ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉና፣ ይህም ለኢራን መልካም ሁኔታዎችን ሊፈጥር እንደሚችል ጠቁመዋል።

    “ደብዳቤውን ለማግኘት የፈለጉ ይመስለኛል፣ ሌላው አማራጭ ግን አንድ ነገር ማድረግ ይኖርብናል፣ ምክኒያቱም የኑክሌር መሣሪያ እንዲኖራቸው መፍቀድ  አይቻልም “ ብለዋል ትረምፕ፡፡

    ደብዳቤው የተላከው ለኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላ ኻሚኒ እንደሆነ  የተገመተ ሲሆን፣ ይህንኑ ከኋይት ሃውስ ለማጣራት የተደረገው ሙከራ መልስ ባለመገኘቱ እንዳልተሳካ የሮይተርስ ዘገባ አመልክቷል።

    የሩሲያው ምክትል የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌይ ርያብኮቭ የኢራንን የኑክሌር ፕሮግራም አስመልክቶ የተፈጠረውን ውዝግብ ለመፍታት የሚደረገውን ዓለም አቀፍ ጥረት በተመለከተ ከኢራኑ አምባሳደር ካዜም ጃላሊ ጋራ እንደተወያዩ የሩሲያው የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ዓርብ አስታውቋል።

    የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ከኢራን ጋራ የኑክሌር ድርድር ማድረግ እንደሚሹ ለሀገሪቱ መሪዎች ትላንት ሐሙስ ደብዳቤ መላካቸውን አስታውቀዋል። የኢራን መሪዎች ለመነጋገር ይስማማሉ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉም ትረምፕ አስታውቀዋል። ትረምፕ ከፎክስ ኒውስ ጋራ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ፣ ኢራን ለድርድር ትቀርባለች ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉና፣ ይህም ለኢራን መልካም ሁኔታዎችን ሊፈጥር እንደሚችል ጠቁመዋል። “ደብዳቤውን ለማግኘት የፈለጉ ይመስለኛል፣ ሌላው አማራጭ ግን አንድ ነገር ማድረግ ይኖርብናል፣ ምክኒያቱም የኑክሌር መሣሪያ እንዲኖራቸው መፍቀድ  አይቻልም “ ብለዋል ትረምፕ፡፡ ደብዳቤው የተላከው ለኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላ ኻሚኒ እንደሆነ  የተገመተ ሲሆን፣ ይህንኑ ከኋይት ሃውስ ለማጣራት የተደረገው ሙከራ መልስ ባለመገኘቱ እንዳልተሳካ የሮይተርስ ዘገባ አመልክቷል። የሩሲያው ምክትል የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌይ ርያብኮቭ የኢራንን የኑክሌር ፕሮግራም አስመልክቶ የተፈጠረውን ውዝግብ ለመፍታት የሚደረገውን ዓለም አቀፍ ጥረት በተመለከተ ከኢራኑ አምባሳደር ካዜም ጃላሊ ጋራ እንደተወያዩ የሩሲያው የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ዓርብ አስታውቋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ዶናልድ ትረምፕ የኑክሌር ድርድር እንዲደረግ የሚጠይቅ ደብዳቤ ለኢራን ላኩ
    የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ከኢራን ጋራ የኑክሌር ድርድር ማድረግ እንደሚሹ ለሀገሪቱ መሪዎች ትላንት ሐሙስ ደብዳቤ መላካቸውን አስታውቀዋል። የኢራን መሪዎች ለመነጋገር ይስማማሉ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉም ትረምፕ አስታውቀዋል። ትረምፕ ከፎክስ ኒውስ ጋራ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ፣ ኢራን ለድርድር ትቀርባለች ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉና፣ ይህም ለኢራን መልካም ሁኔታዎችን ሊፈጥር እንደሚችል ጠቁመዋል። “ደብዳቤውን ለማግኘት የፈለጉ ይመስለኛል፣ ሌላው...
    0 Comments 0 Shares
  • የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ከቀድሞው ዋና ተፎካካሪያቸው ከራይላ ኦዲንጋ ጋራ በፖለቲካ ጉዳዮች ትብብር ለማድረግ ስምምነት ተፈራርመዋል።

    ሁለቱ ወገኖች እየጨመረ ያለውን የሃገሪቱን ዕዳ እና ሙስናን ጨምሮ ሌሎቹንም ሃገሪቱን የገጠሟትን ተግዳሮቶች ለመቅረፍ አብረው ለመሥራት ተስማምተዋል።

    ሩቶ የግብር ጭማሪ እንደሚያደርጉ ማስታወቃቸውን ተከትሎ በሃገሪቱ በተነሳው ተቃውሞ ቢያንስ 60 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። የነበራቸው የሕዝብ ድጋፍም እያሽቆለቆለ መጥቷል።

    ተቃውሞው በመበርታቱም ሩቶ ከተቃዋሚያቸው ከኦዲንጋና ከበርካታ የፓርቲ አባሎቻቸው ጋራ”ሰፊ መሠረት ያለው” መንግሥት ለመመስረት እንዲሠሩ አስገድዷቸዋል። ይህንን ስምምነትም ዛሬ በይፋ በመፈረም ሃገሪቱ የገጠማትን ችግሮች ለመቅረፍ በጋራ እንደሚሠሩ አስታውቀዋል።

    ጉምቱ የተቃዋሚ ፖለቲከኛው ራይላ ኦዲንጋ በኬንያ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ አምስት ጊዜ ተሳትፈው ሳይቀናቸው ቀርቷል።

    ስምምነቱ በሃገር ውስጥ ያለውን ውጥረት ለማርገብ ያለመ እንደሆነ የ80 ዓመቱ ኦዲንጋ አስታውቀዋል። ሩቶ በበኩላቸው ስምምነቱ “ነፃነትና መልካም አጋጣሚዎች ለሁሉም መድረሳቸውን ማረጋገጫና ወደ ተስፋይቱ ምድር የሚወስድ መንገድም ነው” ብለዋል።

    የፖለቲካ ተንታኞች ስምምነቱን "እየተንኮታኮተ ያለው አገዛዝ እንዲያንሰራራ የተደረገ ሙከራ" ሲሉ ገልጸውታል።

    የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ከቀድሞው ዋና ተፎካካሪያቸው ከራይላ ኦዲንጋ ጋራ በፖለቲካ ጉዳዮች ትብብር ለማድረግ ስምምነት ተፈራርመዋል። ሁለቱ ወገኖች እየጨመረ ያለውን የሃገሪቱን ዕዳ እና ሙስናን ጨምሮ ሌሎቹንም ሃገሪቱን የገጠሟትን ተግዳሮቶች ለመቅረፍ አብረው ለመሥራት ተስማምተዋል። ሩቶ የግብር ጭማሪ እንደሚያደርጉ ማስታወቃቸውን ተከትሎ በሃገሪቱ በተነሳው ተቃውሞ ቢያንስ 60 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። የነበራቸው የሕዝብ ድጋፍም እያሽቆለቆለ መጥቷል። ተቃውሞው በመበርታቱም ሩቶ ከተቃዋሚያቸው ከኦዲንጋና ከበርካታ የፓርቲ አባሎቻቸው ጋራ”ሰፊ መሠረት ያለው” መንግሥት ለመመስረት እንዲሠሩ አስገድዷቸዋል። ይህንን ስምምነትም ዛሬ በይፋ በመፈረም ሃገሪቱ የገጠማትን ችግሮች ለመቅረፍ በጋራ እንደሚሠሩ አስታውቀዋል። ጉምቱ የተቃዋሚ ፖለቲከኛው ራይላ ኦዲንጋ በኬንያ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ አምስት ጊዜ ተሳትፈው ሳይቀናቸው ቀርቷል። ስምምነቱ በሃገር ውስጥ ያለውን ውጥረት ለማርገብ ያለመ እንደሆነ የ80 ዓመቱ ኦዲንጋ አስታውቀዋል። ሩቶ በበኩላቸው ስምምነቱ “ነፃነትና መልካም አጋጣሚዎች ለሁሉም መድረሳቸውን ማረጋገጫና ወደ ተስፋይቱ ምድር የሚወስድ መንገድም ነው” ብለዋል። የፖለቲካ ተንታኞች ስምምነቱን "እየተንኮታኮተ ያለው አገዛዝ እንዲያንሰራራ የተደረገ ሙከራ" ሲሉ ገልጸውታል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሩቶና ኦዲንጋ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
    የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ከቀድሞው ዋና ተፎካካሪያቸው ከራይላ ኦዲንጋ ጋራ በፖለቲካ ጉዳዮች ትብብር ለማድረግ ስምምነት ተፈራርመዋል። ሁለቱ ወገኖች እየጨመረ ያለውን የሃገሪቱን ዕዳ እና ሙስናን ጨምሮ ሌሎቹንም ሃገሪቱን የገጠሟትን ተግዳሮቶች ለመቅረፍ አብረው ለመሥራት ተስማምተዋል። ሩቶ የግብር ጭማሪ እንደሚያደርጉ ማስታወቃቸውን ተከትሎ በሃገሪቱ በተነሳው ተቃውሞ ቢያንስ 60 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። የነበራቸው የሕዝብ ድጋፍም እያሽቆለቆለ...

  • ዩናይትድ ስቴትስ በቻይና ላይ የጣለችው ተጨማሪ ቀረጥ በጀመረበት እና ፕሬዝዳንት ሺ "ውስብስብ እና ዘርፈ ብዙ" ያሏቸውን የምጣኔ ፈተናዎች ለመፍታት የሚያስችሉ መላዎች ፍለጋ በያዙበት ባሁኑ ወቅት፤ ቻይና ዓመታዊውን ታላላቅ የፖለቲካ ጉባኤዋን ጀምራለች።

    ከዛሬ አንስቶ በሺዎች የሚቆጠሩ የቻይና ልሂቃን እና የሃገሪቱ ምክር ቤት አባላት የ2025ቱን የፖሊሲ አጀንዳዎች ለመቅረጽ የሚያግዝ መሆኑ በተነገረለት ጉባኤ መሳተፍ ይዘዋል። ከንግዱ ማሕበረሰብ እና ከከፍተኛ የትምሕርት ተቋማት እስከ የአገሪቱ መንግሥት እና የፓርቲው የፖለቲካ አማካሪዎች ጉባኤ ሰፊ የሕዝብ ውክልና ያላቸው ከተለያዩ የማሕበረሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ተሳታፊዎች ተገናኝተዋል። ነገ ረቡዕ በአመዛኙ የመንግሥቱን አመለካከት የሚያስተጋባው ብሔራዊ ምክር ቤት፣ ዓመታዊውን የሕግ አውጭዎች ጉባኤ ይጀምራል።

    ጠቅላይ ሚንስትር ሊ ኪያንግ በበኩላቸው በሥፋት የሚጠበቀውን የመንግሥቱን የ2025 የኢኮኖሚ እድገት እና ሌሎች ቁልፍ የምጣኔ ሃብት ፖሊሲዎች የሚያስረዳውን የመንግሥቱን የሥራ ሪፖርት በምክር ቤቱ የመክፈቻ ጉባኤ ላይ ያቀርባሉ።

    የዘንድሮው ጉባኤ የሚካሄደው የሃገሪቱ ኢኮኖሚ በእጅጉ በተዳከመበት፣ የአገር ውስጥ ገበያ ፍላጎት በተቀዛቀዘበት፣ ባለ ሃብቱ እና ሸማቹ በኢኮኖሚው ይዞታ ላይ ያለው ዕምነት ባዘቀዘቀበት፣ በንብረት ባለቤትነቱ ዘርፍ የታየው ቀውስ በቀጠለበት  ብሎም በዓለም አቀፉ የንግድ ዘርፍ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር የተጀመረው የንግድ ጦርነት አንድምታ እያጠላ ባለበት ባሁኑ ወቅት ነው። የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት በሁሉም የቻይና ምርቶች ላይ የጣለው ተጨማሪ የ10 በመቶ ቀረጥ ዛሬ ተግባራዊ መሆን ይጀምራል።

    በርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ፈተናዎች በተደቀኑበት የሚካሄደው የዘንድሮው የብሔራዊ ምክር ቤቱ ጉባኤ፣ የቻይና መሪዎች “የፖለቲካ አንድነት” ፕሮጀክት ለመንደፍ እና አገሪቱ “በሺ ጂንፒንግ አመራር ታላቅ ሃገር ለመሆን በሚያበቃት ትክክለኛ መንገድ ላይ መሆኗን ለማሳየት መልካም አጋጣሚ ለማድረግ ይጠቀሙበታል” ሲሉ ተንታኞች አስተያየታቸውን ፈንጥቀዋል።

    ዩናይትድ ስቴትስ በቻይና ላይ የጣለችው ተጨማሪ ቀረጥ በጀመረበት እና ፕሬዝዳንት ሺ "ውስብስብ እና ዘርፈ ብዙ" ያሏቸውን የምጣኔ ፈተናዎች ለመፍታት የሚያስችሉ መላዎች ፍለጋ በያዙበት ባሁኑ ወቅት፤ ቻይና ዓመታዊውን ታላላቅ የፖለቲካ ጉባኤዋን ጀምራለች። ከዛሬ አንስቶ በሺዎች የሚቆጠሩ የቻይና ልሂቃን እና የሃገሪቱ ምክር ቤት አባላት የ2025ቱን የፖሊሲ አጀንዳዎች ለመቅረጽ የሚያግዝ መሆኑ በተነገረለት ጉባኤ መሳተፍ ይዘዋል። ከንግዱ ማሕበረሰብ እና ከከፍተኛ የትምሕርት ተቋማት እስከ የአገሪቱ መንግሥት እና የፓርቲው የፖለቲካ አማካሪዎች ጉባኤ ሰፊ የሕዝብ ውክልና ያላቸው ከተለያዩ የማሕበረሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ተሳታፊዎች ተገናኝተዋል። ነገ ረቡዕ በአመዛኙ የመንግሥቱን አመለካከት የሚያስተጋባው ብሔራዊ ምክር ቤት፣ ዓመታዊውን የሕግ አውጭዎች ጉባኤ ይጀምራል። ጠቅላይ ሚንስትር ሊ ኪያንግ በበኩላቸው በሥፋት የሚጠበቀውን የመንግሥቱን የ2025 የኢኮኖሚ እድገት እና ሌሎች ቁልፍ የምጣኔ ሃብት ፖሊሲዎች የሚያስረዳውን የመንግሥቱን የሥራ ሪፖርት በምክር ቤቱ የመክፈቻ ጉባኤ ላይ ያቀርባሉ። የዘንድሮው ጉባኤ የሚካሄደው የሃገሪቱ ኢኮኖሚ በእጅጉ በተዳከመበት፣ የአገር ውስጥ ገበያ ፍላጎት በተቀዛቀዘበት፣ ባለ ሃብቱ እና ሸማቹ በኢኮኖሚው ይዞታ ላይ ያለው ዕምነት ባዘቀዘቀበት፣ በንብረት ባለቤትነቱ ዘርፍ የታየው ቀውስ በቀጠለበት  ብሎም በዓለም አቀፉ የንግድ ዘርፍ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር የተጀመረው የንግድ ጦርነት አንድምታ እያጠላ ባለበት ባሁኑ ወቅት ነው። የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት በሁሉም የቻይና ምርቶች ላይ የጣለው ተጨማሪ የ10 በመቶ ቀረጥ ዛሬ ተግባራዊ መሆን ይጀምራል። በርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ፈተናዎች በተደቀኑበት የሚካሄደው የዘንድሮው የብሔራዊ ምክር ቤቱ ጉባኤ፣ የቻይና መሪዎች “የፖለቲካ አንድነት” ፕሮጀክት ለመንደፍ እና አገሪቱ “በሺ ጂንፒንግ አመራር ታላቅ ሃገር ለመሆን በሚያበቃት ትክክለኛ መንገድ ላይ መሆኗን ለማሳየት መልካም አጋጣሚ ለማድረግ ይጠቀሙበታል” ሲሉ ተንታኞች አስተያየታቸውን ፈንጥቀዋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ዓመታዊው የቻይና የፖለቲካ ጉባኤ ዩናይትድ ስቴትስ በቤጂንግ ላይ የጣለችው ቀረጥ ተፈጻሚ ከሚሆንበት ዕለት ጋር ተገጣጥሟል
    ዩናይትድ ስቴትስ በቻይና ላይ የጣለችው ተጨማሪ ቀረጥ በጀመረበት እና ፕሬዝዳንት ሺ "ውስብስብ እና ዘርፈ ብዙ" ያሏቸውን የምጣኔ ፈተናዎች ለመፍታት የሚያስችሉ መላዎች ፍለጋ በያዙበት ባሁኑ ወቅት፤ ቻይና ዓመታዊውን ታላላቅ የፖለቲካ ጉባኤዋን ጀምራለች። ከዛሬ አንስቶ በሺዎች የሚቆጠሩ የቻይና ልሂቃን እና የሃገሪቱ ምክር ቤት አባላት የ2025ቱን የፖሊሲ አጀንዳዎች ለመቅረጽ የሚያግዝ መሆኑ በተነገረለት ጉባኤ መሳተፍ ይዘዋል። ከንግዱ ማሕበረሰብ እና ከከፍተኛ...

More Results