1 ቁንጅና ለትዳር ዋስትና አይሆንም
2 መታመም ማለት ትሞታለህ ማለት አይደለም!
3 ሃብታም መሆን የጥሩ እድል ትርጉም አይደለም!
4 ጥሩ ቤት ውስጥ መኖር የድሎት ምንጭ አይሆንም!
5 ጥሩ መኪና መንዳት ለምትደርስበት ቦታ ዋስትና
አይሰጥህም !
6 ለቤተሰብህ ዶክተር ብትቀጥር ቋሚ የጤና ዋስትና አይኖርህም!
7 ብዙ መማር ጥበበኛ አያደርግህም!
8ሃብታም ማግባት ለደስተኛ ለህይወት ማረጋገጫ አይሆንም!
9 ክርክር ማሸነፍ ትክክል መሆን አይደለም !
1 ቁንጅና ለትዳር ዋስትና አይሆንም 2 መታመም ማለት ትሞታለህ ማለት አይደለም! 3 ሃብታም መሆን የጥሩ እድል ትርጉም አይደለም! 4 ጥሩ ቤት ውስጥ መኖር የድሎት ምንጭ አይሆንም! 5 ጥሩ መኪና መንዳት ለምትደርስበት ቦታ ዋስትና አይሰጥህም ! 6 ለቤተሰብህ ዶክተር ብትቀጥር ቋሚ የጤና ዋስትና አይኖርህም! 7 ብዙ መማር ጥበበኛ አያደርግህም! 8ሃብታም ማግባት ለደስተኛ ለህይወት ማረጋገጫ አይሆንም! 9 ክርክር ማሸነፍ ትክክል መሆን አይደለም !
0 Comments 0 Shares