ዜና
በታዋቂውና አንጋፋው የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ ዶር. አሊ ቢራ ስም መንገድ
መሰየሙን ከወደ ናዝሬት/አዳማ የመጣ የፎቶግራፍ መረጃ ያሳያል።
# Daandii_Alii_Birraa # አሊ_ቢራ_ጎዳና
ዶክተር አሊ ቢራ ላለፈው ግማሽ ምዕተ አመት በኦሮምኛ ሙዚቃ የታወቀ
፣በትግል ዜማዎቹም የተደነቀ አርቲስት መሆኑ ይታወሳል።
ዜና በታዋቂውና አንጋፋው የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ ዶር. አሊ ቢራ ስም መንገድ መሰየሙን ከወደ ናዝሬት/አዳማ የመጣ የፎቶግራፍ መረጃ ያሳያል። # Daandii_Alii_Birraa # አሊ_ቢራ_ጎዳና ዶክተር አሊ ቢራ ላለፈው ግማሽ ምዕተ አመት በኦሮምኛ ሙዚቃ የታወቀ ፣በትግል ዜማዎቹም የተደነቀ አርቲስት መሆኑ ይታወሳል።
0 Comments 0 Shares