ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያንን ጨምሮ ከ 200 ሺ በላይ ስደተኞችን የሚያስተናግደው ደዳብ መጠለያ ጣቢያ በገጠመው የበጀት ችግር የመዘጋት ስጋት ላይ ወድቋል። የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ደግሞ እዚሁ መቀጠላችን ጥያቄ የለውም ሲሉ ስደተኞችን ያፅናናሉ።