ጀግና እወዳለሁ!
ጀግና እወዳለሁ!
«ዘውድአለም ታደሰ»
ጀግና እወዳለሁ ተኳሽም አልጠላሲደክመኝ አርፋለሁ ከጎፈሬው ጥላ!
ብላለች የሃገሬ ገጣሚ! ጀግና እወዳለሁ .... አላማ ያለው፣ የሞትን ፍርሃት አሸንፎ ቀና ብሎ የሚኖር ፣ በፈተና የማያጎነብስ ፣ መከራ ወኔውን የማይሰልበው ፣ እስከመጨረሻዋ እስትንፋሱ የሚታገል ፣ ጀግና እወዳለሁ!
ኢብራሂም አቡ ዙሪያ አለማችን ካፈራቻቸው ጀግኖች አንዱ ነው! አለም ስለጀግንነቱ ባይዘምርለትም የፓለስታይን ህዝብ ስሙን ዘልአለም የሚያወድሰው ፣ ለሐገር የሚከፈለውን የመጨረሻውን ፅዋ ጨልጦ ለብዙዎች የሞራል ስንቅ ሆኖ ያለፈ የፅናት ተምሳሌት ነው የነፃነት አርበኛው ኢብራሂም ኡቡ...