ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) በአሁኑ ሰዓት የድርጅቱን ሊቀመንበር ጨምሮ ሁለት የሥራ አስፈፃሚ አባላትን ካሉበት መደብ አንስቷል። ይህ ክስተት ድርጅቱ ወዴት እያመራ ነው? ብለው ብዙዎችን እንዲጠይቁ እያደረገ ነው።

0 Comments
0 Shares