በዘመናት ውስጥ ማህበረሰቡ ጥበብ ብሎ የሚያስበው በብዙ ለውጦች አልፏል። ሆኖም ጥበብ ምንድን ነው? አላማውስ ምንድን ነው? ገደቡስ የሚሉ ጥያቄዎች ይነሳሉ። አርቲስቶቹ ምሀረት ከበደና ሄለን ዘሩ ጥበብ ገደብ እንደሌለው የማህበረሰቡ እሳቤን ወደፊት በማራመድ ያሳያሉ።

0 Comments
0 Shares