ሥራ በጀመረ በወራት ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ ማደረጉን ገልጿል
ከወራት በፊት የተመረቀውና 580 ሚሊዮን ዶላር ወጪ እንደጠየቀ የሚነገርለት የጂቡቲ የዶራሌ ሁለገብ ወደብ፣ 100 ሺሕ ቶን የጫኑ መርከቦችን ለማስተናገድና ዓመታዊ አቅሙም ከስምንት ሚሊዮን ቶን በላይ በመሆኑ ከነባሩ የተሻሻሉ አገልግሎቶችንና አሠራሮችን ይዞ መምጣቱን የወደብ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
ሥራ በጀመረ በወራት ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ ማደረጉን ገልጿል ከወራት በፊት የተመረቀውና 580 ሚሊዮን ዶላር ወጪ እንደጠየቀ የሚነገርለት የጂቡቲ የዶራሌ ሁለገብ ወደብ፣ 100 ሺሕ ቶን የጫኑ መርከቦችን ለማስተናገድና ዓመታዊ አቅሙም ከስምንት ሚሊዮን ቶን በላይ በመሆኑ ከነባሩ የተሻሻሉ አገልግሎቶችንና አሠራሮችን ይዞ መምጣቱን የወደብ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የዶራሌ ሁለገብ ወደብ ከነባሩ ይልቅ በርካታ የተሻሻሉ አሠራሮችን እንዳመጣ አስታወቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ሥራ በጀመረ በወራት ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ ማደረጉን ገልጿል ከወራት በፊት የተመረቀውና 580 ሚሊዮን ዶላር ወጪ እንደጠየቀ የሚነገርለት የጂቡቲ የዶራሌ ሁለገብ ወደብ፣ 100 ሺሕ ቶን የጫኑ መርከቦችን ለማስተናገድና ዓመታዊ አቅሙም ከስምንት ሚሊዮን ቶን በላይ በመሆኑ ከነባሩ የተሻሻሉ አገልግሎቶችንና አሠራሮችን ይዞ መምጣቱን የወደብ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
0 Comments 0 Shares