WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተሠራው የእንቦጭ መንቀያ ማሽን አጥጋቢ ሙከራ ማድረጉ ተገለጸ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በጣና ሐይቅ ላይ የተንሰራፋውን የእንቦጭ አረም ለመንቀል በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አማካይነት የተሠራው ማሽን አጥጋቢ ሙከራ ማድረጉ ታወቀ፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አማካይነት ማሽኑን ለመሥራት ሙከራ ሲደረግ ቆይቶ፣ ሰሞኑን በተደረገው ጥረት ማሽኑ አረሙን መንቀል እንደቻለ ታውቋል፡፡
0 Comments 0 Shares