WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ደርባ ሚድሮክ ሁለተኛውን ፋብሪካ ለመገንባት ድርድር እያካሄደ ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የሼክ መሐመድ አል አሙዲ ግዙፍ ኩባንያ ደርባ ሚድሮክ ግሩፕ ሁለተኛውን የሲሚንቶ ፋብሪካ ለመገንባት ከዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ጋር እየተደራደረ ነው፡፡ የሚድሮክ ሊቀመንበር ሼክ አል አሙዲ በሳዑዲ ዓረቢያ በቁጥጥር ሥር የሚገኙ ቢሆንም፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሏቸው ኩባንያዎች ከዕለት ተዕለት ሥራቸው ባሻገር በወጣላቸው ስትራቴጂ መሠረት ሥራቸውን እየሠሩ ነው ተብሏል፡፡
0 Comments 0 Shares