Search Results
See All Results
Join
Sign In
Sign Up
Search
News Feed
EXPLORE
Podcasts
Pages
Groups
Events
Blogs
Marketplace
Funding
Offers
Movies
Ethiopia
shared a link
2017-12-11 17:05:28
-
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ኢትዮጵያ ለጂቡቲ የምትሰጠው ንፁህ ውኃ በሦስት ወራት ውስጥ እንደሚሠራጭ ተገለጸ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ኢትዮጵያ ለጂቡቲ በነፃ የምትሰጠው የንፁህ ውኃ አቅርቦት ግንባታው ተጠናቆ፣ በሦስት ወራት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ለጂቡቲያውያን መዳረስ እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሻሜቦ ፊታሞ ለጋዜጠኞች እንደገለጹት፣ በጂቡቲ መንግሥት ወጪ የተካሄደው የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ግንባታ አብዛኛው ሥራው ተጠናቋል፡፡ በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የጂቡቲ ከተሞች በመጠኑ የውኃ ሥርጭቱ መጀመሩም ተጠቅሷል፡፡
0 Comments
0 Shares