WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ጂቡቲ በአዲሱ ወደብ አገልግሎቶች ላይ የ45 በመቶ የዋጋ ቅናሽ አደረገች | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የጂቡቲ መንግሥት አዲስ በተገነባው የዶራሌ ወደብ የሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ 45 በመቶ የዋጋ ቅናሽ አደረገ፡፡ ደረቅ ጭነቶችና ከውጭ የሚገቡ ተሸከርካሪዎች ትኩረት ተሰጥቷችው የቅናሹ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል፡፡
0 Comments 0 Shares