፨ በቀን ሶስት ጊዜ ትበላለህ?
፨ገላህን መሸፈኛ ልብስ አለህ?
፨ቀን ደክሞህ ውለህ ማታ ምታርፍበት ጎጆ አለህ? .......... እንግዲያውስ እወቅ
አንተ በአለም ላይ ካሉት ከ 75% በላይ ሰዋች የተሻለ ኑሮ ላይ ነህ!!
፨ኪስህ ውስጥ አንዳንድ ምትፈልጋቸው ነገሮች ምትገዛበትና ምትፈልግበት ቦታ
ምትንቀሳቀስበት ገንዘብ ካለህ? .........አንተ ከአለማችን 18% ሀብታሞች
ውስጥ አንዱ ነህ ፨ይቺን ቅጽፈት ያለምንም ህመም በሙሉ ጤንነት እያሳለፍክ
ነው
....... በዚች ሰአት በአለም ላይ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዋች በሞት አፋፍ ላይ
ሆነው ከሚያጣጥሩትና አልጋ ላይ ሁነው ከሚሰቃዩት ውስጥ አይደለህምና
ትልቁ እድለኛ ነህ
፨ይሄም መልእክት እያነበብክ እየተተዳኸው ነው? ..........ልብ በል በአለም ላይ
ከ 3ቢሊዮን በላይ ማየት ማንበብ የማይችሉ እንዲህም የአእምሮ ህመምተኞች
ይህን ማድረግ አይችሉም ከነሱ ውስጥ አንዱ ባለመሆንህ ትልቁ እድለኛ ነህ!!!!
፨
፨
፨
ስለሌለህ ነገር እያሰብክ ከማዘን ይልቅ ቆጥረህ በማትጨርሰው የፈጣሪ ስጦታ
ደስተ�ኛ ስትሆን የበለጠ ቀላል ይሆናል!!!!

0 Comments
0 Shares