አሜሪካ ለኢየሩሳሌም እውቅና እንዳትሰጥ ዮርዳኖስ አስጠነቀቀች፡፡
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን ሲመጡ በእስራኤል የሚገኘውን የአሜሪካን ኤምባሲ ከቴልአቪቭ ወደ ኢየሩሳሌም በማዛወር ከተማዋ የእስራኤል ንብረት መሆኗን እውቅና እሰጣለሁ ያሉትን የሚተገብሩ ከሆነ በአረቡና በሙስሊሙ ዓለም ቁጣ ሊቀሰቅስ እንደሚችል የዮርዳኖስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለአሜሪካው አቻቸው አሳሰቡ ፡፡
ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አይማን ሳፋዲ ለአሜሪካው አቻቸው ሬክስ ቲለርሰን በሠጡት ማሳሰቢያ አሜሪካ ኢየሩሳሌምን የእስራኤል ዋና ከተማ መሆኗን ተቀብላ ኤምባሲዋን ወደዚያው የምታዛውር ከሆነ ‹ አደገኛ ሁኔታ › ሊፈጠር እንደሚችል ማስጠንቀቃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል ፡፡
የፍልስጤሙ ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስም አሜሪካ ውሳኔዋን ተግባራዊ እንዳታደርግ ዓለም አቀፍ ድጋፍ ለማሰባሰብ ጥረት የጀመሩ ሲሆን በተለይም የፈረንሳይና የቱርክ መሪዎችን በስልክ ማነጋገራቸው ታውቋል ፡፡
እስራኤል እ.ኤ.አ በ1967 ባደረገችው የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት የተቆጣጠረችውን የምስራቅ ኢየሩሳሌም ግዛት የማትከፋፈልና ሁሌም የራሷ አካል እንደሆነች አድርጋ ስትቀበል ፍልስጤማውያን በበኩላቸው ይህን ክልል የወደፊት ዋና ከተማቸው ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ይፋ ካደረጉ መሠነባበታቸውን ቢቢሲ ጠቅሷል ፡፡