በአዲስ አበባ መገናኛ ዘፍመሽ አካባቢ በመገንባት ላይ ያለው ዘመናዊ መኪና ማቆሚያ ቦታ (Smart Parking) ሙከራ  ጀመረ።
ግንባታው 30 ሚሊየን ብር የፈጀ ሲሆን 90 መኪናዎችን በአንድ ጊዜ ማስተናገድ ይችላል፡፡
ይህ ዘመናዊ ተሽከርካሪዎች ማቆምያ መንገዶችን ነጻ በማድረግ ለሚንቀሳቀሱ ተሸከርካሪዎች ምቹ እንዲሆን፣ በመንገድ ላይ የሚቆሙ ተሸከርካሪዎች ቁጥርን ለመቀነስና የትራፊክ ፍሰቱን ለማሻሻል ይረዳል።
በአዲስ አበባ ተጨማሪ ስድስት ቦታዎች ላይም ዘመናዊ መኪና ማቆሚያ ግንባታ ለማካሄድ ዕቅድ ተይዟል፡፡
    
               0 Comments
            
               0 Shares
            
         English
English