እኛ #ኢትዮጵያውያን ተቀራርበን ፣ተደማምጠን እና ተደጋግፈን መስራት በመቻላችን ልዩነት ፈጥረናል፤ባይተዋር አድርገውን የነበሩ አለም አቀፍ ስምምነቶችን መገርሰስ ችለናል፤ከሁሉ በላይ ደግሞ ፕሮጀክቱ ከድህነት ብቻ ሳይሆን ከቴክኖሎጂ ጥገኝነት ለመላቀቅ አስችሎናል!!" -#የታላቁ ህዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ
"ለልማታችን ለእድገታችን ቁልፍ መሳሪያ የሆነው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ትውልድን እያነፀ ያለ ለወደፊት የማይነቃንቅ ደፋርና በስራ የሚያምን፣ በሃገሩ ልበ ሙሉ የሆነ ወጣትን ትውልድን ማነፅ የቻለ ሆኗል"
"ለልማታችን ለእድገታችን ቁልፍ መሳሪያ የሆነው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ትውልድን እያነፀ ያለ ለወደፊት የማይነቃንቅ ደፋርና በስራ የሚያምን፣ በሃገሩ ልበ ሙሉ የሆነ ወጣትን ትውልድን ማነፅ የቻለ ሆኗል"
0 Comments
0 Shares