ሰለሞን ቦጋለ ተፈትኜበታለሁ ያለለት አብ'ሳላት ፊልም በሚገርም ሁኔታ ለአራት ሳምንታት የአንደኝነት ሪከርድ እንደያዘ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች ተመልካቹን እያጋፋ ይገኛል። ለየት ያለ ታሪክ የናፈቃችሁ አይታችሁ እንድትደመሙበት ተጋብዛችኋል።