በ17ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ #WhatsAppEthiopia #2Dead #Sad
#Chaos
ዛሬ በተካሄደው 17ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ።
ህይወታቸው ያለፉት ሁለቱ ሰዎች አንደኛው በውድድር ላይ እያለ ሌላኛው ደግሞ ውድድሩን ካጠናቀቀ በኋላ ተዝለፍለፈው መውደቃቸውን ተከትሎ መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል።