ሰበር ዜና!
የዚምባቡዌ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ስልጣናቸውን ለቀቁ፡፡
ፕሬዝዳንቱ የህዝብ ይሁንታ ከተነፈጋቸው በሃላ ስልጣኔን አለቅም ብለው ቢቆዮም ዛሬ ለ37 ዓመታት የተቆናጠጡትን በትረ ስልጣናቸውን በገዛ ፍቃዳቸው መልቀቃቸውን ለሀገሪቱ ፓርላማ አፈጉባኤ በላኩት ደብዳቤ ገልፀዋል፡፡
ዚምባቡዌም እንዲሁም የሀገሪቱ ህዝብ ተሰግቶ ከነበረው የፖለቲካ ቀውስ ያገገሙ ይመስላሉ፡፡
የፕሬዝዳንቱ ቀጣይ እጣ ፋንታ ምን ሊሆን እንደሚችል ግን የተገለጸ ነገር የለም፡፡
የሙጋቤን በፈቃደኝነት ከስልጣን መልቀቅ ተከትሎ ዚምባብዌያውያን በመንገዶች ላይ ወጥተው ደስታቸውን እየገለፁ ነው።