ካናዳው ኢሲሲ ኩባንያ በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ተሽከርካሪ ለማምረት ጥናት መጀመሩን ገለጸ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አክሊሉ ኃይለሚካኤል የኩባንያውን ተወካይ ሚስተር ጆርዳን ኦክስሌይን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
ከውይይቱ በኃላ ሚስተር ጆርዳን እንደገለፁት ኩባንያቸው በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን የማምረት ፍላጎት አለው።
ኩባንያቸው ይህንን ማምረት የሚያስችለውን ጥናት መጀመሩንና በተለይም ኢትዮጵያ እየገነባችው ካለው ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ጋር የሚጣጣምና የሚሄድ መሆኑን ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ ትልቅ አገር መሆኗ፣ የተማረ ወጣት የሰው ኃይል በብዛት የሚገኝባትና የአየር ንብረትን ለማይበክል የኃይል ምንጭ የሚደረጉ ማበረታቻዎችና ርካሽ የኤሌክትሪክ ኃይል ለኢንቨስትመንት ተመራጭ እንደሚያደርጋትም ነው የተናገሩት።
በእንፋሎት ኤሌክትሪክ ኃይል ኢንቨስትመንት ከመሳተፍ በሻገር ወደ ፊት በሶላር ቻርጅ ተደርገው የሚነዱ ተሽከርካሪዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ገበያዎች ማቅረብ እንደሚፈልጉ ገልጸዋል......