ወደዚች አለም የምትመጣው በሌሎች ሰዎች አማካኝነት ነው። ስትወለድ እትብትህ የሚቆረጠው በሌሎች ነው። የመጀመሪያውን ሻወር የምትወስደው በሌሎች ሰዎች ነው። የመጀመሪያ ምግብህን የምታገኘው ከሌሎች ሰዎች ነው። ስምህን የምታገኘው ከሌሎች ሰዎች ነው። የምትማረው ከሌሎች ሰዎች ነው። መናገር መስማት የሚባለውን ነገር የምታውቀው በሌሎች እርዳታ ነው። የምትሰራው ከሰዎች ጋር ነው። ገቢ የምታገኘው ከሌሎች ሰዎች ነው። የመጨረሻውን ሻወር የምታገኘው ከሌሎች ሰዎች ነው ( በድንህን የሚያጥቡልህ ሌሎች ናቸው)። ቀብርህ የሚፈፀመው በሌሎች ሰዎች ነው!!
እናም ጓድ! "እኔ" "ለኔ" የሚሉትን ቃላቶች እርሳቸው። ካንተ ከፍ ብለህ ስለሌሎች አስብ።
( እዚህ መንደር ላይ በፈረንጅ አፍ ተከትባ ያገኘኋት ፅሁፍ ነች።)