የመንግሥቱ ኃይለማርያም ዕጣ ፈንታ?. . .
ዚምባብዌ በቅኝ አገዛዝ ሥር በነበረችበት ወቅት የቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ መንግስቱ ኃይለማርያም በሙጋቤ ለሚመራው የያኔው የዚምባብዌ ነፃ አውጪ ቡድን የጦር መሣሪያ ያቀርቡ ነበር። መንግሥቱም ችግር በገጠማቸው ወቅት ሙጋቤ ፊታቸውን አላዞሩባቸውም።
ከሩብ ምዕተ ዓመታት በፊት ከደርግ መንግሥት መውደቅ ጋር ተያይዞ መንግሥቱ ከሃገር ሲሸሹ ሙጋቤ መጠለያ ሆነዋቸዋል።
የዚምባብዌ ጠቅላይ ሚንስትር የነበሩት ሞርጋን ሪቻርድ በበኩላቸው "ሃገራችን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ለፈፀሙ እንደ መንግስቱ አይነት ፖለቲከኞች ማረፊያ ልትሆን አትችልም፤ ተላልፈው ይሰጡ" በሚል ሞግተዋቸዋል።
አሁን ላይ የዚምባብዌ ጦር ሃገሪቱን በተቆጣጠረበትና የሙጋቤ ዕጣ-ፈንታ ግልጽ ባልሆነበት ሁኔታ በሌሉበት የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው የመንግሥቱ ኃይለማርያም ቀጣይ ዕድል ምን ይሆን?

0 Comments
0 Shares