አንድ ጥናት ኢትዮጵያ የኢንተርኔት እና የሞባይል ተጠቃሚዎች ላይ ገደቦችን በመጣል በዓለም ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች ሲል ኢትዮ-ቴሌኮም በበኩሉ ''በኢትዮጵያ ኢንተርኔት ተዘግቶ አያውቅም። ፌስቡክ እና የመሳሰሉ የማሕበራዊ ሚዲያዎችን ለተወሰነ ጊዜ አግደናል እንጂ'' ይላል። ሃሳባችሁን አካፍሉን?
አንድ ጥናት ኢትዮጵያ የኢንተርኔት እና የሞባይል ተጠቃሚዎች ላይ ገደቦችን በመጣል በዓለም ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች ሲል ኢትዮ-ቴሌኮም በበኩሉ ''በኢትዮጵያ ኢንተርኔት ተዘግቶ አያውቅም። ፌስቡክ እና የመሳሰሉ የማሕበራዊ ሚዲያዎችን ለተወሰነ ጊዜ አግደናል እንጂ'' ይላል። ሃሳባችሁን አካፍሉን? ☎️
WWW.BBC.COM
ኢትዮጵያ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን በመበደል ከዓለም ቀዳሚ ሃገራት አንዷ ነች ተባለ
የፍሪደም ሃውስ ሪፖርት ኢትዮጵያ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን በመበደል ከዓለም ቀዳሚ ሃገራት አንዷ ነች ሲል ኢትዮ-ቴሌኮም በበኩሉ ''በኢትዮጵያ ኢንተርኔት ተዘግቶ አያውቅም'' ይላል።
0 Comments 0 Shares