ዚምባብዌ ዋና ከተማ ሃራሬ የፈንጂ ፍንዳታና የጠመንጃ ተኩስ ተሰምቷል።
ወታደራዊ መንግሥትም ተቋቁሟል።
ወታደራዊ ቃል አቀባዩ እንደሚናገረው ኢላማችን ፀረ ሮበርት ሙጋቤ ወንጀለኞቹ ላይ ብቻ ነው ብሏል። የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ነበር ፤ ከሽፏል ፤ ወታደሮች ሁሉንም የሬዲዮ እና የቴሌቪዥን ሚዲያዎችን ተቆጣጥረዋል።
ዚምባብዌ ዋና ከተማ ሃራሬ የፈንጂ ፍንዳታና የጠመንጃ ተኩስ ተሰምቷል። ወታደራዊ መንግሥትም ተቋቁሟል። ወታደራዊ ቃል አቀባዩ እንደሚናገረው ኢላማችን ፀረ ሮበርት ሙጋቤ ወንጀለኞቹ ላይ ብቻ ነው ብሏል። የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ነበር ፤ ከሽፏል ፤ ወታደሮች ሁሉንም የሬዲዮ እና የቴሌቪዥን ሚዲያዎችን ተቆጣጥረዋል።
Like
1
1 Comments 0 Shares