በህዳር 16 በኬንያ አዘጋጅነት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ ባልታወቀ ምክንያት መራዘሙን የዩጋንዳ እግርኳስ ፌድሬሽኖች ማህበር (ፉፋ) በይፋዊ ድረ-ገፁ የሴካፋውን ዋና ፀሃፊ ኒኮላስ ሙሶንዬን ዋቢ አድርጎ አስታውቋል፡

0 Comments 0 Shares