ችግር ለመፍጠር ሳይሆን ችግር ለመፍታት ኑር።የራስህን መንገድ ጥረግ እንጂ የሌሎችን መንገድ አትዝጋ።የራስህን ራዕይ በህሊናህ ተመልከት።ግብህን ቅረፅ።በራዕይህና በግብህ መካከል የሚገጥሙህን ፈተናዎች በትግስት እለፋቸው።ከዚያም ውጤቱ ያማረ ይሆናል።

Like
6
0 Comments 0 Shares