ስድስተኛው ገፅ!
ስድስተኛው ገፅ!«ዘውድአለም ታደሰ» እንዴት ናችሁ ክቡራትና ክቡራን? እነሆ ሰአቱን ጠብቆ የማይከፈለው የፌስቡኩ ጥፎ አዳሪ “ሞአ አበሳ ዘእብነገደ ቄራ ሚስተር ዜዶ” ከች ብሏል! ለቀናት የተቦከመው የመፃፍ ሙዱም አብሮት ነውና ይከታተሉት ....! (የላይኛዋ ማስታወቂያ ነች ጓዶች :) ) እህ ....ከተማው ላይ ምን አዲስ ነገር አለ? ሃገሪቷ ፒስ ነች? አይ ሆፕ እስካሁን አልሸጡንም! ለኛኮ አይነግሩንም! ምን ይታወቃል የዚህ መንግስት ነገር ጓዶች .. አንዱ የጠገበ ኢንቨስተር መጥቶ «ኢትዮጵያን መግዛት እፈልጋለሁ» ቢልኮ ልማታዊው መንግስታችን «ከነህዝቡ...
Like
2
0 Comments 1 Shares