የከፍታው ዘመን ተጀመረ! (ሃፒ በርዝ ዴይ)
የከፍታው ዘመን ተጀመረ! (ሃፒ በርዝ ዴይ)፡ፒስ ነው ጋይስ?!ቃሉን የማያጥፈው መንግስታችን "መጪው ዘመን የከፍታ ነው" ባለው መሰረት ከሰሞኑ ዶላሩን ደርሶ በማያቅበት ከፍታ ላይ ዱቅ አድርጎት "አላልኳችሁም!" ብሎናል፡፡እንግዲህ ከፍታችን እንዲህ እንዲህ ከሆነ በዚሁ ቢበቃን እና ወደ ለመድነው ሸለቆዋችን ብንመለስ ሳይሻለን አይቀርም!!አንዲ ማኛማ "መንግስት ወደ መካከለኛ ገቢ ያላቸው አገራት ተርታ እየገሰገስኩ ነው" ያለውን አምና እራሷን ለማይቀረው የቅንጦት ኑሮ እያዘጋጀች ሁላ ነበር….ወይ ቅንጦት!? ጭራሽ መንግስት "ድንቡሎ ዶላር የለኝም! አዳሜ ከአሁን ወዲያ ከውጭ የምታመጭው መድሃኒት እና ምግብ ብቻ ነው!"...
0 Comments 0 Shares