‹‹ስጋን ማመን አርዶ ነው!››
‹‹ስጋን ማመን አርዶ ነው!››(አሳዬ ደርቤ)‹‹ምሳዬን የት ልብላ?›› የሚል አጀንዳ ይዤ ስብሰባ ገባሁኝ፡፡ኪሴ ‹አርከበ-ቤት› የሚል ሃሳብ አመነጨ፡፡ከርሴ ደግሞ ‹ሉካንዳ-ቤት አድርገው› እያለ ወሰወሰኝ፡፡ እናም በርካታ ጊዜ ከወሰደ ስብሰባ በኋላ አቅሜንና አምሮቴን ያገናዘበ ውሳኔ በማሳለፍ ወደ ሉካንዳ-ቤት ስገባ ትልልቅ ጨጓራ ያላቸው ሰዎች ይሄን የበሬ ስጋ በጥሬውና በጥብስ መልክ ሲበሉ በማየቴ… ‹ሰላሳ ሊትር/ሰከንድ›› በሆነ ልኬት አምሮት...