ጄቲቪ ኢትዮጵያ(JTV Ethiopia) የኢትዮጵያን የቴሌቪዥን ጣቢያ ሚዲያ ኢንዱስትሪን ተቀላቀለ
መቀመጫውን በላሰቬጋስ ኔቫዳ ያደረገው ጄቲቪ ኢትዮጵያ በናይልሣት 11595 v S/R 27500 Frequency ላይ የ24 ሰዓት ስርጭቱን የሚያቀርብ ሲሆን ከሳተላይት ተጠቃሚዎች በተጨማሪም ተደራሽነቱን በመላው ዓለም ለሚገኙ ኢትዩጵያውያን በማድረግ በአንድሮይድና አይፎን ሞባይል ስልኮች፣ በዌብሳይትና ዩቱዩብ ተመልካቾች ባሉበት ስፍራ በቀጥታ ስርጭት ለማስተላለፍ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
ጆሲ መልቲሚዲያ የጄቲቪ ኢትዩጵያ የቴሌቪዝዥን ጣቢያ በኢትዮጵያ ወኪል ሲሆን ላለፉት ዓመታት በጥበብ ዙርያ እና በቴሌቪዥን ሾው ጉልህ ስራዎችን እየሰራ ያለ ድርጅት ነው ለቴሌቪዥን ጣቢያውም ፕሮግራሞችን አዘጋጅቶ ለማቅርብ ደረጃውን የጠበቀ ስቱዲዮ በከተማችን መሀል ቦሌ ኦሎምፒያ ደምበል ሲቲ ሴንተር በማሰናዳት የተለያዩ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት ላይ ይገኛል ፡፡
ጄቲቪ ኢትዮጵያ ኢትዩጵያዊነት መልካምነት! በሚል መርህ የተቋቋመ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሲሆን ኢትዮጵያውያን ታሪክና ባህላቸውን ጠብቀው ለመጪው ትውልድ አሻራ ጥለው እንዲያልፉ በመረዳዳት ትውልድን የሚገነቡ ስራዎችን ለተመልካች ማድረስን ዋነኛ አላማው ነው፡፡በቅርቡ ለበዓል መዳረሻ የሙከራ ስርጭቱን የሚጀምር ሲሆን ለመጪው የፋሲካ በዓልም የጆሲ ኢን ዘ ሃውስ ሾውን ጨምሮ ልዩ ልዩ የበዓል ፕሮግራሞችን እናቀርባለን፡፡

0 Comments
0 Shares