አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጀመሪያ ደረጃና በቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት የምገባ ፕሮግራም የሚመራበት ስትራቴጂ እየተዘጋጀ ነው።
በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ በመማር ማስተማር ላይ የሚያደርስውን ተጽዕኖ ለመቀነስ በመጀመሪያና በቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች 1 ነጥብ 1 ሚሊየን ተማሪዎች በምገባ ፕሮግራም እንዲታቀፉ ተደርገዋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም መንግስት በ198 ሚሊየን ብር የአስቸኳይ ጊዜ የምገባ ስርዓት ተግባራዊ እያደረገ ነው ብለዋል።
ከአስቸኳይ ጊዜ የምገባ ፕሮግራም ውጪ በመጀመሪያ ደረጃና በቅደመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን መጠነ ማጠናቀቅ ለማሳደግ መደበኛና አስቸኳይ የምገባ ስርዓት ተግባራዊ ለማድረግ ስትራቴጂ ተዘጋጅቶ ውይይት እየተደረገበት ይገኛል።
ይህም ህብረተሰቡ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች፣ የክልልና የከተማ አስተዳደሮች በምገባ ስርዓቱ በተቀናጀ መልኩ አስተዋፅኦችን እንዲያበረክቱ ያስችላል ተብሏል።
በበላይ ተስፋዬ

0 Comments
0 Shares