አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጅማ ከተማ መንቲና ቀበሌ ማሪያም ሰፈር ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የሚገኝ የቀበሌ አስተዳደሩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተደርምሶ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ።
አደጋው የደረሰው ትናንት ትናንት ሌሊት 10 ሰዓት ላይ ሲሆን፥ ህይወታቸው ያለፈው ሰዎችም አዳራሹ ውስጥ ይኖሩ ነበር ተብሏል።
በመደርመስ አደጋውም የሶስት ወንዶች እና የሁለት ሴቶች ህይተው ነው ያለፈው።
በተጨማሪም ሁለት ሰዎች ላይ ቀላል ያካል ጉዳት ደርሶባቸው በጅማ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ነው፡፡
በአዳራሹ ይኖሩ የነበሩት ሰዎች አቅመ ደካማ አዛውንቶች ናቸው፡፡
በጅማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የወረዳ አንድ የወንጀል ምርመራ እና ፍትህ አሰጪ ቡድን መሪ ረዳት ሳጅን ግዛቸው ገረመው አዳራሹ ላይ ከዚህ ቀደም የእሳት ቃጠሎ ደርሶ ጉዳት ሳያስከትል በቁጥጥር ስር ውሎ ነበር ብለዋል።
ትናንት ሌሊት ለደረሰው አደጋ የእሳት አደጋው እና ቤቱ ያረጀ መሆኑ ምክንያት ሆኗል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
በተመስገን አለባቸው

0 Comments
0 Shares