አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዝዳንቱ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የኤፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመና ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ እንደሚወያዩ ይጠበቃል።
በተለይም ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ሰላም መስፈንና በሰላም ማስከበር ተልዕኮዋ ያበረከተችው አስተዋጽኦ ላይ ይወያያሉ።
እንዲሁም ሶማሊያን ወደ መረጋጋት ለማምጣት እየተከናወነ ባለው ተግባር በጋራ ሊከናወኑ በሚገባቸው ጉዳዮች ትኩረት ሰጥተው የሚመክሩ ይሆናል።
የፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ ጉብኝትም ለሁለት ቀናት የሚቆይ ነው።

0 Comments
0 Shares