አባት፡- ከኔ እና ከናትህ ምትወደው ማንን ነው?
ልጅ፡- ሁለታቹንም
አባት፡ የበለጠ የምትወደው?
ልጅ፡ ሁለታቹንም
አባት፡ አንተ አንዱን ተናገር?
ልጅ፡ ሁለታቹንም
አባት፡ እሺ እኔ ለንደን ብሄድ እናትህ ደሞ ፓሪስ ብትሄድ ወዴት ትሄድ ነበር?
ልጅ፡ ፓሪስ
አባት፡ አሀ...እናትህን ነው ማለት ነው የበለጠ ምትወደው::
ልጅ፡ አይደለም,ፓሪስ ስለምትመቸኝ ነው
...
አባት፡ እሺ እኔ ወደ ፓሪስ ብሄድ እሷ ደሞ ወደ ለንደን ብትመጣ ወዴት ትሄድ ነበር?
ልጅ፡ ለንደን
አባት፡ (በቁጣ) ለምን?
.
.
.
ልጅ፡ፓሪስ ሄጄ ነበራ:-
አባት፡- ከኔ እና ከናትህ ምትወደው ማንን ነው? ልጅ፡- ሁለታቹንም አባት፡ የበለጠ የምትወደው? ልጅ፡ ሁለታቹንም አባት፡ አንተ አንዱን ተናገር? ልጅ፡ ሁለታቹንም አባት፡ እሺ እኔ ለንደን ብሄድ እናትህ ደሞ ፓሪስ ብትሄድ ወዴት ትሄድ ነበር? ልጅ፡ ፓሪስ አባት፡ አሀ...እናትህን ነው ማለት ነው የበለጠ ምትወደው:: ልጅ፡ አይደለም,ፓሪስ ስለምትመቸኝ ነው ... አባት፡ እሺ እኔ ወደ ፓሪስ ብሄድ እሷ ደሞ ወደ ለንደን ብትመጣ ወዴት ትሄድ ነበር? ልጅ፡ ለንደን አባት፡ (በቁጣ) ለምን? . . . ልጅ፡ፓሪስ ሄጄ ነበራ:-
0 Comments 0 Shares