#ቴዎድሮስ_ካሳሁን
በመላው ዓለም የምትገኙ የተወደዳችሁ ወገኖች በቅድሚያ የአክብሮት ሰላምታችንን እያቀረብን ፥ በተለያዩ የሕትመት እና ተመሳሳይ ሒደቶች ምክንያት ይህ አልበም ሊወጣ ከታቀደበት የዳግማይ ትንሳኤ ዕለት መዘግየቱ የሚታወስ ነው ።
በዚህም ምክንያት ባቀድነው ቀን ለማውጣት ባለመቻላችን በተፈጠረው መዘግየት ላሳያችሁን ትዕግስት እና በተለያየ መንገድ ላልተለየን ድጋፉችሁ ምስጋና ያዘለ ይቅርታችንን እያቀረብን ፤ በዛሬው ዕለት ማክሰኞ በ24/08/2009 ዓ.ም 'ኢትዮጵያ' የተሰኘውን አዲስ አልበም ለእናንተ ለወገኖቻችን እንደምናቀርብ ስንገልፅ ከፍተኛ ደስታ እየተሰማን ነው ።
ፍቅር ያሸንፋል
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ቴዎድሮስ ካሳሁን

0 Comments
0 Shares