የጥሪ ማሳመሪያ (ሲአርቢቲ) አገልግሎት
• የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች ጥሪ
በሚያደርጉበት ጊዜ
ከተለመደው የደወል ጥሪ የተለየ ሙዚቃ እንዲያደምጡ የሚያስችል አገልግሎት
ሲሆን
ይህም የሚደውሉልዎት ሰዎች ሳይሰለቹ እየተዝናኑ እንዲጠብቁዎት ማድረግ
ያስችልዎታል።
• አገልግሎቱን ሲገዙ ነፃ ዲፎልት ጥሪ (default tone) ይደረግልዎታል፡፡
• አገልግሎቱን በአጭር የፅሁፍ መልዕክት ወይም www.crbt.et ላይ
መመዝገብ
ይችላሉ፡፡
o የአገልግሎቱ ደንበኛ ለመሆን የእንግሊዝኛ ፊደል A ጽፈው ወደ 822 በአጭር
የጽሁፍ መልእክት ይላኩ
o ደንበኝነትዎን ለማቋረጥ የእንግሊዝኛ ፊደል U ጽፈው ወደ 822 በአጭር
የጽሁፍ መልእክት ይላኩ
o ስለአገልግሎቱ ድጋፍ ለማግኘት የእንግሊዝኛ ፊደል H ጽፈው ወደ 822
በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ
o የእለቱን ምርጥ 10 ሙዚቃዎች ለማወቅ የእንግሊዝኛ ቃል TOP ጽፈው ወደ
822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ
o ለወዳጅ ዘመድዎ የሲአርቢቲ ስጦታ ለማበርከት የእንግሊዝኛ ፊደል G የጥሪ
ማሳመሪያ ኮድ/መለያ ክፍት ቦታ የሚልኩላቸው ደንበኛ ቁጥር ጽፈው ወደ
822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ
o ለሌላ ደንበኛ የጥሪ ሲያደርጉ የወደዱትን ሙዚቃ ለራስዎ ለመቅዳት ስልኩ
ሳይነሳ የኮከብ ምልክትን ይጫኑ ቀጥለው ስልኩን ይዝጉት
o ከግል ማህደርዎ ለአንድ ሰው ወይም ለተለያዩ ሰዎች የጥሪ ማሳመሪያ
ለመመደብ
የእንግሊዝኛ ፊደል P ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ
o ቋንቋ ለመቀየር ለአማርኛ L1, ለእንግሊዝኛ L2 ጽፈው ወደ 822 በአጭር
የጽሁፍ መልእክት ይላኩ
o ወደ ኢትዮ ገበታ *999# በመደወል ተጨማሪ አገልግሎት የሚለውን
በመምረጥ
ቀጥለው ሲአርቢቲ የሚለውን በመምረጥ ወይም የኢትዮ ሰልፍኬር የሞባይል
መተግበሪያን በመጫን አገልግሎቱን መግዛት ሙዚቃ መቀየር እንዲሁም
አገልግሎቱን ማቋረጥ ይችላሉ፡፡
በተጨማሪም በwww.crbt.et
• እንደ ፍላጎትዎ በአድራሻ ማህደርዎ ውስጥ ለሚገኙ የተለያዩ ደዋዮችዎ
የተለያዩ የጥሪ
ማሳመሪያ ዘፈኖችን/ሲአርቢቲዎችን/ መመደብ ያስችልዎታል፡፡
• በአንድ ጊዜ እስከ 5 ያህል የጥሪ ድምፅ ማሳመሪያ ሙዚቃዎችን መግዛት
ይችላሉ፡፡
• የአገር ውስጥ ወይም የውጪ አገር ሙዚቃዎችን መርጠው መጠቀም
ይችላሉ፡፡
• ለወዳጅ ዘመድዎ የሲ.አር.ቢ.ቲ ስጦታ ማበርከት ይችላሉ::
• በተለያዩ ጊዜያት እና ቀናት የሚደመጡ የተለያዩ የጥሪ ማሳመሪያዎችን
መምረጥ
ያስችልዎታል፤ ለምሳሌ ጠዋት ጠዋት ፣ ከሰዓት እንዲሁም በበዓላት ቀን
ሚደመጥ፣
በፍቅረኛሞች ቀን የሚደመጥ … ወዘተ ማድረግ ያስችልዎታል፡፡
የጥሪ ማሳመሪያ (ሲአርቢቲ) አገልግሎት • የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች ጥሪ በሚያደርጉበት ጊዜ ከተለመደው የደወል ጥሪ የተለየ ሙዚቃ እንዲያደምጡ የሚያስችል አገልግሎት ሲሆን ይህም የሚደውሉልዎት ሰዎች ሳይሰለቹ እየተዝናኑ እንዲጠብቁዎት ማድረግ ያስችልዎታል። • አገልግሎቱን ሲገዙ ነፃ ዲፎልት ጥሪ (default tone) ይደረግልዎታል፡፡ • አገልግሎቱን በአጭር የፅሁፍ መልዕክት ወይም www.crbt.et ላይ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ o የአገልግሎቱ ደንበኛ ለመሆን የእንግሊዝኛ ፊደል A ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ o ደንበኝነትዎን ለማቋረጥ የእንግሊዝኛ ፊደል U ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ o ስለአገልግሎቱ ድጋፍ ለማግኘት የእንግሊዝኛ ፊደል H ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ o የእለቱን ምርጥ 10 ሙዚቃዎች ለማወቅ የእንግሊዝኛ ቃል TOP ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ o ለወዳጅ ዘመድዎ የሲአርቢቲ ስጦታ ለማበርከት የእንግሊዝኛ ፊደል G የጥሪ ማሳመሪያ ኮድ/መለያ ክፍት ቦታ የሚልኩላቸው ደንበኛ ቁጥር ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ o ለሌላ ደንበኛ የጥሪ ሲያደርጉ የወደዱትን ሙዚቃ ለራስዎ ለመቅዳት ስልኩ ሳይነሳ የኮከብ ምልክትን ይጫኑ ቀጥለው ስልኩን ይዝጉት o ከግል ማህደርዎ ለአንድ ሰው ወይም ለተለያዩ ሰዎች የጥሪ ማሳመሪያ ለመመደብ የእንግሊዝኛ ፊደል P ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ o ቋንቋ ለመቀየር ለአማርኛ L1, ለእንግሊዝኛ L2 ጽፈው ወደ 822 በአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላኩ o ወደ ኢትዮ ገበታ *999# በመደወል ተጨማሪ አገልግሎት የሚለውን በመምረጥ ቀጥለው ሲአርቢቲ የሚለውን በመምረጥ ወይም የኢትዮ ሰልፍኬር የሞባይል መተግበሪያን በመጫን አገልግሎቱን መግዛት ሙዚቃ መቀየር እንዲሁም አገልግሎቱን ማቋረጥ ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም በwww.crbt.et • እንደ ፍላጎትዎ በአድራሻ ማህደርዎ ውስጥ ለሚገኙ የተለያዩ ደዋዮችዎ የተለያዩ የጥሪ ማሳመሪያ ዘፈኖችን/ሲአርቢቲዎችን/ መመደብ ያስችልዎታል፡፡ • በአንድ ጊዜ እስከ 5 ያህል የጥሪ ድምፅ ማሳመሪያ ሙዚቃዎችን መግዛት ይችላሉ፡፡ • የአገር ውስጥ ወይም የውጪ አገር ሙዚቃዎችን መርጠው መጠቀም ይችላሉ፡፡ • ለወዳጅ ዘመድዎ የሲ.አር.ቢ.ቲ ስጦታ ማበርከት ይችላሉ:: • በተለያዩ ጊዜያት እና ቀናት የሚደመጡ የተለያዩ የጥሪ ማሳመሪያዎችን መምረጥ ያስችልዎታል፤ ለምሳሌ ጠዋት ጠዋት ፣ ከሰዓት እንዲሁም በበዓላት ቀን ሚደመጥ፣ በፍቅረኛሞች ቀን የሚደመጥ … ወዘተ ማድረግ ያስችልዎታል፡፡
0 Comments 0 Shares