አስቴር_ከበደ
# ለጤና_ያርግልኝ
ለጤና ያርግልኝ የኔ አበባ
ዘንድሮስ ተረታሁ የኔ ቆንጆ
በፍቅርህ ተረታሁ የኔ ሸጋ
ፍቅር እንደዚልጅ የኔ ቆንጆ
የትም ቦታ አላየሁ የኔ አበባ
የትም ቦታ አላየሁ የኔ ሸጋ
አትሳቅ አልልም የኔ ቆንጆ
ሳቅህ ይርበኛል የኔ አበባ
ሳቅህ ይርበኛል የኔ ሸጋ
አትጫወት አልል የኔ ቆንጆ
ጨዋታህ ያምረኛል የኔ አበባ
ጨዋታህ ያምረኛል የኔ ሸጋ
ፍቅርህ እየጫረ የኔ ቆንጆ
ውስጤን ያነደኛል የኔ አበባ
ሆዴን ያነደኛል የኔ ሸጋ
ቀድቼ አልጨርሰው አባይን በእንስራ
ምነው ውዬ ባደርኩ ስላንተ ሳወራ
እንደለምለሙ መስክ እንዳአባይ ዳር ሳሩ
ውበትህ ከቁመናህ ጋር ተፈጥሮህ ማማሩ
ቀድቼ አልጨርሰው አባይን በእንስራ
ምነው ውዬ ባደርኩ ስላንተ ሳወራ
እንደለምለሙ መስክ እንዳአባይ ዳር ሳሩ
ውበትህ ከቁመናህ ጋር ተፈጥሮህ ማማሩ
በእውቅ እንደሰሩህ የኔ ቆንጆ
እንዳማረ ሸማ የኔ አበባ
እንዳማረ ሸማ የኔ ሸጋ
ቢያዩህ የሚያሶድድ የኔ ቆንጆ
አለህ ልዩ ግርማ የኔ አበባ
አለህ ልዩ ግርማ የኔ ሸጋ
መች ያርፋል ወገቤ የኔ ቆንጆ
ጭንቁ የበዛ ነው የኔ አበባ
ጭንቁ የበዛ ነው የኔ ሸጋ
ፍቅር እንደ እስክስታ የኔ ቆንጆ
እየወዘወዘው የኔ አበባ
እየወዘወዘው የኔ ሸጋ
ጣራህ ከጣራዬ ቤታችን ከልሎ
ፍቅርህ የፀደቀው ባካሌላይ ውሎ
መች ያርፋል ወገቤ ጭንቁ የበዛ ነው
ፍቅር እንደእስክስታ እየወዘወዘወዘው
ጣራህ ከጣራዬ ቤታችን ከልሎ
ፍቅርህ የዘለቀው ባካሌላይ ውሎ
መች ያርፋል ወገቤ ጭንቁ የበዛ ነው
ፍቅር እንደእስክስታ እየወዘወዘው
# ለጤና_ያርግልኝ
ለጤና ያርግልኝ የኔ አበባ
ዘንድሮስ ተረታሁ የኔ ቆንጆ
በፍቅርህ ተረታሁ የኔ ሸጋ
ፍቅር እንደዚልጅ የኔ ቆንጆ
የትም ቦታ አላየሁ የኔ አበባ
የትም ቦታ አላየሁ የኔ ሸጋ
አትሳቅ አልልም የኔ ቆንጆ
ሳቅህ ይርበኛል የኔ አበባ
ሳቅህ ይርበኛል የኔ ሸጋ
አትጫወት አልል የኔ ቆንጆ
ጨዋታህ ያምረኛል የኔ አበባ
ጨዋታህ ያምረኛል የኔ ሸጋ
ፍቅርህ እየጫረ የኔ ቆንጆ
ውስጤን ያነደኛል የኔ አበባ
ሆዴን ያነደኛል የኔ ሸጋ
ቀድቼ አልጨርሰው አባይን በእንስራ
ምነው ውዬ ባደርኩ ስላንተ ሳወራ
እንደለምለሙ መስክ እንዳአባይ ዳር ሳሩ
ውበትህ ከቁመናህ ጋር ተፈጥሮህ ማማሩ
ቀድቼ አልጨርሰው አባይን በእንስራ
ምነው ውዬ ባደርኩ ስላንተ ሳወራ
እንደለምለሙ መስክ እንዳአባይ ዳር ሳሩ
ውበትህ ከቁመናህ ጋር ተፈጥሮህ ማማሩ
በእውቅ እንደሰሩህ የኔ ቆንጆ
እንዳማረ ሸማ የኔ አበባ
እንዳማረ ሸማ የኔ ሸጋ
ቢያዩህ የሚያሶድድ የኔ ቆንጆ
አለህ ልዩ ግርማ የኔ አበባ
አለህ ልዩ ግርማ የኔ ሸጋ
መች ያርፋል ወገቤ የኔ ቆንጆ
ጭንቁ የበዛ ነው የኔ አበባ
ጭንቁ የበዛ ነው የኔ ሸጋ
ፍቅር እንደ እስክስታ የኔ ቆንጆ
እየወዘወዘው የኔ አበባ
እየወዘወዘው የኔ ሸጋ
ጣራህ ከጣራዬ ቤታችን ከልሎ
ፍቅርህ የፀደቀው ባካሌላይ ውሎ
መች ያርፋል ወገቤ ጭንቁ የበዛ ነው
ፍቅር እንደእስክስታ እየወዘወዘወዘው
ጣራህ ከጣራዬ ቤታችን ከልሎ
ፍቅርህ የዘለቀው ባካሌላይ ውሎ
መች ያርፋል ወገቤ ጭንቁ የበዛ ነው
ፍቅር እንደእስክስታ እየወዘወዘው
አስቴር_ከበደ
# ለጤና_ያርግልኝ
ለጤና ያርግልኝ የኔ አበባ
ዘንድሮስ ተረታሁ የኔ ቆንጆ
በፍቅርህ ተረታሁ የኔ ሸጋ
ፍቅር እንደዚልጅ የኔ ቆንጆ
የትም ቦታ አላየሁ የኔ አበባ
የትም ቦታ አላየሁ የኔ ሸጋ
አትሳቅ አልልም የኔ ቆንጆ
ሳቅህ ይርበኛል የኔ አበባ
ሳቅህ ይርበኛል የኔ ሸጋ
አትጫወት አልል የኔ ቆንጆ
ጨዋታህ ያምረኛል የኔ አበባ
ጨዋታህ ያምረኛል የኔ ሸጋ
ፍቅርህ እየጫረ የኔ ቆንጆ
ውስጤን ያነደኛል የኔ አበባ
ሆዴን ያነደኛል የኔ ሸጋ
ቀድቼ አልጨርሰው አባይን በእንስራ
ምነው ውዬ ባደርኩ ስላንተ ሳወራ
እንደለምለሙ መስክ እንዳአባይ ዳር ሳሩ
ውበትህ ከቁመናህ ጋር ተፈጥሮህ ማማሩ
ቀድቼ አልጨርሰው አባይን በእንስራ
ምነው ውዬ ባደርኩ ስላንተ ሳወራ
እንደለምለሙ መስክ እንዳአባይ ዳር ሳሩ
ውበትህ ከቁመናህ ጋር ተፈጥሮህ ማማሩ
በእውቅ እንደሰሩህ የኔ ቆንጆ
እንዳማረ ሸማ የኔ አበባ
እንዳማረ ሸማ የኔ ሸጋ
ቢያዩህ የሚያሶድድ የኔ ቆንጆ
አለህ ልዩ ግርማ የኔ አበባ
አለህ ልዩ ግርማ የኔ ሸጋ
መች ያርፋል ወገቤ የኔ ቆንጆ
ጭንቁ የበዛ ነው የኔ አበባ
ጭንቁ የበዛ ነው የኔ ሸጋ
ፍቅር እንደ እስክስታ የኔ ቆንጆ
እየወዘወዘው የኔ አበባ
እየወዘወዘው የኔ ሸጋ
ጣራህ ከጣራዬ ቤታችን ከልሎ
ፍቅርህ የፀደቀው ባካሌላይ ውሎ
መች ያርፋል ወገቤ ጭንቁ የበዛ ነው
ፍቅር እንደእስክስታ እየወዘወዘወዘው
ጣራህ ከጣራዬ ቤታችን ከልሎ
ፍቅርህ የዘለቀው ባካሌላይ ውሎ
መች ያርፋል ወገቤ ጭንቁ የበዛ ነው
ፍቅር እንደእስክስታ እየወዘወዘው
0 Comments
0 Shares