ተመሳስለው የተሰሩ 2 ነጥብ 7 ሚሊየን የሞባይል የስልክ ቀፎዎችን
የሚጠቀሙ ደንበኞች በአንድ ዓመት ውስጥ የማይቀይሩ ከሆነ ከጥቅም ውጪ
እንደሚያደርጋቸው ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ።
ተቋሙ የምዝገባ ስርዓቱን ከሶስት ዓመታት በፊት ለመጀመር ቢያቅድም፥
ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር መሰራት የነበረባቸው ስራዎች
ባለመጠናቀቃቸው መዘግየቱን ተናግሯል።
ኩባንያው ከመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ጋር ስለምዝገባ ስርዓቱ
በሰጠው መግለጫ፥ በሀገሪቱ ውስጥ በጥቅም ላይ ያሉ ሁሉም የተንቀሳቃሽ
ስልክ ቀፎዎችን የመለያ ቁጥር መመዝገቡ ተነስቷል።
በኢትዮጵያ ውስጥ 58 ሚሊየን የሞባይል ደንብኞች ያሉ ሲሆን፥ በተደረገው
የሞባይል ስልክ ቀፎዎች የመለያ ቁጥር ምዝገባ 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ያህሉ
ተመሳስለው የተሰሩ ወይም ከደረጃ በታች መሆናቸው ተረጋግጧል ነው
የተባለው።
የኢትዮ ቴሌሌኮም ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ኦፊሰር አቶ አብዱራሂም አህመድ፥
የተንቀሳቃሽ ስልክ ቀፎዎችን የመለያ ቁጥር ምዝገባ ስርቆትንና በኮንትሮባንድ
የሚገቡ ቀፎዎችን ለመከላከል ይረዳል ብለዋል።
በሀገር ውስጥ ሞባይል አምራቾችና ከውጪ በማስመጣት የሚሸጡ ነጋዴዎች፥
ጤናማ የንግድ ውድድርን ተከትለው እንዲሰሩ ያሰችላቸዋል ነው ያሉት...........

0 Comments
0 Shares