☞ ደሀ ብትሆን የመናጢ ልጅ ፤ ሀብታም ብትሆን ዶላር ያሳበጠው
ይሉሀል።
☞ ከሴት ጋር ብትሄድ ሴሰኛ ፤ ብቻህን ብትሆን ወፈፌ ይሉሀል ።
☞ ብትፈጥን ቀዥቃዣ ፥ ብትዘገይ ዘገምተኛ ።
☞ ብታወራ ለፍላፊ ፥ ዝምብትል ዝጋታም ።
☞ ብትራመድ አርፎ አይቀመጥም ፥ አርፈህ ብትቀመጥ ዝፍዝፍ
☞ ብትማር አወቅሁ ባይ ፥ ባትማር የአቡጊዳ ሽፍታ ።
☞ ብትወፍር ጠብደል ፥ ብትከሳ በልቶ ማይጠረቃ ።
☞ ብትይዝ ቋጣሪ ፥ ብትለቅ መንዛሪ ። በቃ ምን ልበላቹ ሰዎች ከማውራት
አይቆጠቡም ነገር ግን አንተ ራስህ እንደገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር።
ምክንያቱም ከአንተ በላይ ስላንተ የሚያውቅ የለምና። መልእክቱን ሼር አድርጉት
☞ ደሀ ብትሆን የመናጢ ልጅ ፤ ሀብታም ብትሆን ዶላር ያሳበጠው ይሉሀል። ☞ ከሴት ጋር ብትሄድ ሴሰኛ ፤ ብቻህን ብትሆን ወፈፌ ይሉሀል ። ☞ ብትፈጥን ቀዥቃዣ ፥ ብትዘገይ ዘገምተኛ ። ☞ ብታወራ ለፍላፊ ፥ ዝምብትል ዝጋታም ። ☞ ብትራመድ አርፎ አይቀመጥም ፥ አርፈህ ብትቀመጥ ዝፍዝፍ ☞ ብትማር አወቅሁ ባይ ፥ ባትማር የአቡጊዳ ሽፍታ ። ☞ ብትወፍር ጠብደል ፥ ብትከሳ በልቶ ማይጠረቃ ። ☞ ብትይዝ ቋጣሪ ፥ ብትለቅ መንዛሪ ። በቃ ምን ልበላቹ ሰዎች ከማውራት አይቆጠቡም ነገር ግን አንተ ራስህ እንደገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር። ምክንያቱም ከአንተ በላይ ስላንተ የሚያውቅ የለምና። መልእክቱን ሼር አድርጉት
Like
1
0 Comments 0 Shares