የብሔራዊ ሎተሪ በ2010 ዓ.ም ያዘጋጀው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ በዛሬው እለት
(ጳጉሜ 5/2009ዓም) በብሔራዊ ሎተሪ እድል ዕጣ አዳራሽ በህዝብ ፊት
ወጥቷል፡፡
በዚህም መሰረት፡-
10 ሚሊየን ብር የሚያሸልመው 1ኛ ዕጣ 1131766
5ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 0551260
2ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0647640
1ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0394148
ግማሽ ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 1439434
100,000 ብር የሚያሸልመው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር 1959488
7ኛ ዕጣ ቁጥር 90791
8ኛ ዕጣ ቁጥር76714
9ኛ ዕጣ ቁጥር 8094
10ኛ ዕጣ ቁጥር 5259
11ኛ ዕጣ ቁጥር 777
12ኛ ዕጣ ቁጥር 107
13ኛ ዕጣ ቁጥር 13
የማስተዛዘኛ ዕጣ ቁጥር ደግሞ 0 በመሆን ወጥቷል፡፡
የወጡ የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮችን ለጓደኞቻችሁ በማጋራት (share) በማድረግ
ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ፡፡
መልካም በዓል ይሁንላችሁ፡፡
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
የብሔራዊ ሎተሪ በ2010 ዓ.ም ያዘጋጀው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ በዛሬው እለት (ጳጉሜ 5/2009ዓም) በብሔራዊ ሎተሪ እድል ዕጣ አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት፡- 10 ሚሊየን ብር የሚያሸልመው 1ኛ ዕጣ 1131766 5ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 0551260 2ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0647640 1ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0394148 ግማሽ ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 1439434 100,000 ብር የሚያሸልመው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር 1959488 7ኛ ዕጣ ቁጥር 90791 8ኛ ዕጣ ቁጥር76714 9ኛ ዕጣ ቁጥር 8094 10ኛ ዕጣ ቁጥር 5259 11ኛ ዕጣ ቁጥር 777 12ኛ ዕጣ ቁጥር 107 13ኛ ዕጣ ቁጥር 13 የማስተዛዘኛ ዕጣ ቁጥር ደግሞ 0 በመሆን ወጥቷል፡፡ የወጡ የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮችን ለጓደኞቻችሁ በማጋራት (share) በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ፡፡ መልካም በዓል ይሁንላችሁ፡፡ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
0 Comments 0 Shares