የዛሬ የዕለተ ሰኞ ነሐሴ 22 ቀን 2009 የሸገር ወሬዎቻችን፣
በግብር ከፋይ ነጋዴዎች ላይ በተደረገ የሂሣብ ምርመራ 3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ቢወሰንም የተሰበሰበው 35 በመቶ ብቻ ነው ተባለ፡፡ (ትዕግሥት ዘሪሁን)
ለኢትዮጵያ በአመት አንድ ቢሊዮን ዶላር ያስገኝላታል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የካሉብና ኢላላ የተፈጥሮ ጋዝ ነገር ከምን ደረሰ፡፡ (ዮሐንስ የኋላወርቅ)
የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በ21 ፋብሪካዎች የዳሰሳ ጥናት አድርጌአለሁ፤ ከእነዚህም ውስጥ በአካባቢ ላይ ተፅዕኖ የሚያስከትሉ ሆነው የተገኙ ጥቂቱ ናቸው አለ፡፡ (ምህረት ስዩም)
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፈጣን ሎተሪና የተንቀሣቃሽ ስልክ ካርድ ለማተም አቅጃለሁ አለ፡፡ (ምሥክር አወል)
የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር ዜማ ደራሲና አቀናባሪ አቶ ሰሎሞን ሉሉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ (ምህረት ስዩም)
በአዲስ አበባ ጉለሌ ወረዳ 1 ጀርመን ኤምባሲ አካባቢ ዛሬ ከረፋዱ 5 ሰዓት ላይ የ30 አመት ሰው ወንዝ ውስጥ ሞቶ ተገኘ፡፡ (ወንድሙ ኃይሉ)
በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ /ECA/ በግሉ የመገናኛ ብዙሃን ችግሮች ዙሪያ ምክክር እየተደረገ ነው ተባለ፡፡ (የኔነህ ሲሣይ)
የዛሬ የዕለተ ሰኞ ነሐሴ 22 ቀን 2009 የሸገር ወሬዎቻችን፣ በግብር ከፋይ ነጋዴዎች ላይ በተደረገ የሂሣብ ምርመራ 3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ቢወሰንም የተሰበሰበው 35 በመቶ ብቻ ነው ተባለ፡፡ (ትዕግሥት ዘሪሁን) ለኢትዮጵያ በአመት አንድ ቢሊዮን ዶላር ያስገኝላታል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የካሉብና ኢላላ የተፈጥሮ ጋዝ ነገር ከምን ደረሰ፡፡ (ዮሐንስ የኋላወርቅ) የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በ21 ፋብሪካዎች የዳሰሳ ጥናት አድርጌአለሁ፤ ከእነዚህም ውስጥ በአካባቢ ላይ ተፅዕኖ የሚያስከትሉ ሆነው የተገኙ ጥቂቱ ናቸው አለ፡፡ (ምህረት ስዩም) ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፈጣን ሎተሪና የተንቀሣቃሽ ስልክ ካርድ ለማተም አቅጃለሁ አለ፡፡ (ምሥክር አወል) የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር ዜማ ደራሲና አቀናባሪ አቶ ሰሎሞን ሉሉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ (ምህረት ስዩም) በአዲስ አበባ ጉለሌ ወረዳ 1 ጀርመን ኤምባሲ አካባቢ ዛሬ ከረፋዱ 5 ሰዓት ላይ የ30 አመት ሰው ወንዝ ውስጥ ሞቶ ተገኘ፡፡ (ወንድሙ ኃይሉ) በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ /ECA/ በግሉ የመገናኛ ብዙሃን ችግሮች ዙሪያ ምክክር እየተደረገ ነው ተባለ፡፡ (የኔነህ ሲሣይ)
0 Comments 0 Shares