ማክስተር ኢንተርናሽናል ግሩፕ የተባለው ግዙፉ የቻይና ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ የመጀመርያ ነው የተባለውን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በባህር ዳር ለመገንባት የሚያስችለውን የመጀመርያ ደረጃ የመግባቢያ ሰነድ ከአማራ ክልል መንግሥት ጋር ተፈራረመ፡፡
የክልሉ መንግሥትና ማክስተር በባህር ዳር ግራንድ ሆቴል ስምምነቱን ነሐሴ 17 ቀን 2009 ዓ.ም. በተፈራረሙበት ወቅት እንደተገለጸው፣ በዚህ የቢዝነስ ዘርፍ ለመሰማራት የተለያዩ የአፍሪካ አገሮችን ከጎበኘና ካጠና በኋላ የኢኮኖሚ ዞኑን ለመገንባት ኩባንያው ኢትዮጵያን መርጧል፡፡ ፈቃድም አግኝቷል.............
ማክስተር ኢንተርናሽናል ግሩፕ የተባለው ግዙፉ የቻይና ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ የመጀመርያ ነው የተባለውን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በባህር ዳር ለመገንባት የሚያስችለውን የመጀመርያ ደረጃ የመግባቢያ ሰነድ ከአማራ ክልል መንግሥት ጋር ተፈራረመ፡፡ የክልሉ መንግሥትና ማክስተር በባህር ዳር ግራንድ ሆቴል ስምምነቱን ነሐሴ 17 ቀን 2009 ዓ.ም. በተፈራረሙበት ወቅት እንደተገለጸው፣ በዚህ የቢዝነስ ዘርፍ ለመሰማራት የተለያዩ የአፍሪካ አገሮችን ከጎበኘና ካጠና በኋላ የኢኮኖሚ ዞኑን ለመገንባት ኩባንያው ኢትዮጵያን መርጧል፡፡ ፈቃድም አግኝቷል.............
0 Comments 0 Shares