በሐረማያ ሆስፒታል አንዲት እናት 5 ልጆችን ተገላገሉ / Ethiopian mother gives birth to five daughters.
በሐረማያ ወረዳ ነገያ ቀበሌ ገንደ ገልሞ ሠፈር ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ ቦንቱ መሐመድ አብራሂም 20 ደቂቃ
በፈጀው የድንገተኛ ቀዶ ጥገና አድርገዋል፡፡
አሳዛኙ ነገር ሦስቱ ሕጻናት በሕይወት የሉም።
ይሁንና በሐረማያ ሆስፒታል የጨቅላ ሕጻናት ማቆያ ክፍል ሁለቱ ሕጻናት እንክብካቤ እየተደረገላቸው እና በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙ መሆኑን ያገኘሁት መረጃ ጠቁሟል፡፡
በሐረማያ ሆስፒታል አንዲት እናት 5 ልጆችን ተገላገሉ / Ethiopian mother gives birth to five daughters. በሐረማያ ወረዳ ነገያ ቀበሌ ገንደ ገልሞ ሠፈር ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ ቦንቱ መሐመድ አብራሂም 20 ደቂቃ በፈጀው የድንገተኛ ቀዶ ጥገና አድርገዋል፡፡ አሳዛኙ ነገር ሦስቱ ሕጻናት በሕይወት የሉም። ይሁንና በሐረማያ ሆስፒታል የጨቅላ ሕጻናት ማቆያ ክፍል ሁለቱ ሕጻናት እንክብካቤ እየተደረገላቸው እና በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙ መሆኑን ያገኘሁት መረጃ ጠቁሟል፡፡
0 Comments 0 Shares